ዜጎች ራሳቸውን ከኮቪድ 19 እየተከላከሉ በአረንጓዴ አሻራ ዘመቻ የሚገኘውን ዘርፈ ብዙ ጠቀሜታ ለሀገር እንዲያስገኙ ጥሪ ቀረበ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 9፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ሁሉም ዜጋ ራሱን ከኮቪድ 19 እየተከላከለ በዘንድሮው በአረንጓዴ አሻራ ዘመቻ የሚገኘውን ዘርፈ ብዙ ጠቀሜታ ለሀገር አንዲያስገኙ የመንግስት ከፍተኛ የስራ ሃላፊዎች ጥሪ አቀረቡ።
ጥሪውን ያቀረቡት የውሃ መስኖ እና ኢነርጂ ሚኒስትር ዶክተር ኢንጂነር…