የብልፅግና ፓርቲ የአማራ፣ የደቡብ ክልል እና የአዲስ አበባ ከተማ ቅርንጫፍ ጽ/ቤቶች ሲያካሂዱት የነበረውን የአመራር ስልጠና አጠናቀቁ
አዲስ አበባ፣ ነሀሴ 29፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የብልፅግና ፓርቲ የአማራ፣ የደቡብ ክልል እና የአዲስ አበባ ከተማ ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤቶች ለአምስት ቀናት ሲሰጡ የቆዩትን የአመራር ስልጠና ዛሬ አጠናቀቁ።
የአማራ ክልል ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤት 1ኛ ዙር የአመራር ስልጠና ዛሬ…