ፋና 90 በበርካታ አውደውጊያዎች የጀግንነት ተግባርን የፈፁሙት ብርጋዴር ጀኔራል ተስፋዬ ሀ/ማርያም ሽልማት ተበረከተላቸው Tibebu Kebede Sep 2, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=8oXCnVximkQ
ፋና 90 ታላቁ የህዳሴ ግድብን በራስ መገንባት እና አሜሪካ ለኢትዮጵያ የምታደርገውን ድጋፍ በጊዜያዊነት መያዟ Tibebu Kebede Sep 2, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=qURlGeG0DpY
የሀገር ውስጥ ዜና ባለፉት 24 ሰዓታት 1 ሺህ 105 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ሲገኝባቸው፤ የ18 ሰዎች ሕይወት አልፏል Tibebu Kebede Sep 2, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ነሀሴ 27፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኢትዮጵያ ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ በተደረገው 21 ሺህ 360 የላብራቶሪ ምርመራ 1 ሺህ 105 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ። በአጠቃላይ በኢትዮጵያ ቫይረሱ በምርመራ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር 54 ሺህ 409…
የሀገር ውስጥ ዜና ም/ከንቲባ ወ/ሮ አዳነች 12 ሚሊየን ብር የሚገመት ንብረት በእሳት አደጋ የወደመባቸውን ተጎጂዎች ጎበኙ Tibebu Kebede Sep 2, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ነሀሴ 27 ፣2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ በቦሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 8 ሲ.ኤም.ሲ አሊታድ ሚካኤል በደረሰው የእሳት አደጋ ተጎጂ የሆኑ ግለሰቦችን አጽናንተዋል፡፡ በዛሬው ዕለት ከ6 ሰዓት ከ30 ደቂቃ ጀምሮ በተከሰተው…
የሀገር ውስጥ ዜና ነዳጅ ጫኝ መኪና በሁለቱም የነዳጅ ታንከሮቹ ውስጥ ግምታዊ ዋጋቸው 5 ሚሊየን ብር የሆኑ 23 ሺህ 750 ስቴካ ሻምላን ሲጋራ እና 863 ስቴካ ሺሻ ይዞ ሲጓዝ… Tibebu Kebede Sep 2, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ነሀሴ 27 ፣2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ነዳጅ ጫኝ ተሽከርካሪ በሁለቱም የነዳጅ ታንከሮቹ ውስጥ ግምታዊ ዋጋቸው 5 ሚሊየን ብር የሆኑ 23 ሺህ 750 ስቴካ ሻምላን ሲጋራ እና 863 ስቴካ ሺሻ ይዞ ሲጓዝ መያዙን የገቢዎች ሚኒስትር አቶ ላቀ አያሌው አስታወቁ። መነሻውን ምዕራብ ሐረርጌ…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ ጃዋር መሀመድን ጨምሮ 14 ተጠርጣሪዎች ላይ ዐቃቤ ህግ ዘጠኝ የቅድመ ምርመራ ምስክሮችን አሰማ Tibebu Kebede Sep 2, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ነሀሴ 27 ፣2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ዐቃቤ ህግ አቶ ጃዋር መሀመድን ጨምሮ በ14 ተጠርጣሪዎች ላይ ዘጠኝ የቅድመ ምርመራ ምስክሮችን አሰምቷል። ዐቃቤ ህግ 15 የቅድመ ምርመራ ምስክሮች ማዘጋጀቱን የገለፀ ሲሆን፥ ከ15 ምስክሮች ውስጥ 4ቱ በተለያዩ ምክንያቶች እና…
የሀገር ውስጥ ዜና የዓለም ባንክ ከኢትዮጵያ መንግስት ጋር በቅርበት መስራቱን እንደሚቀጥል አረጋገጠ Tibebu Kebede Sep 2, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 27፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የዓለም ባንክ ከኢትዮጵያ መንግስት ጋር በቅርበት መስራቱን እንደሚቀጥል አረጋገጠ። ባንኩ ዛሬ ከሰዓት በኋላ ባወጣው መግለጫ የኢትዮጵያ መንግስት እያከናወነ ያለውን ሀገር በቀል የኢኮኖሚ ማሻሻያ በፋይናንስ መደገፉን እንደሚቀጥል አስታውቋል።…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ሳዑዲ ለተባበሩት አረብ ኤምሬቶችና እስራኤል የአየር ክልሏን ፈቀደች Abrham Fekede Sep 2, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 27፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ሳዑዲ አረቢያ በዛሬው ዕለት የተባበሩት አረብ ኤምሬቶችና እስራኤል በአየር ክልሏ በኩል ለሚያደርጉት በረራ ፍቃድ መስጠቷን አስታወቀች፡፡ ሳዑዲ ከዚህ ቀደም መነሻና መድረሻቸውን እስራኤል የሚያደርጉ በረራዎች ላይ በአየር ክልሏ በኩል…
የዜና ቪዲዮዎች የኮቪድ ምርመራ በሚዛን ቴፒ ዩኒቨርስቲ Meseret Awoke Sep 2, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=6i13SUG-cpk
የሀገር ውስጥ ዜና በኦሮሚያና አፋር ክልሎች በአዋሽ ተፋሰስ ውስጥ በሚገኙ አካባቢዎች የጎርፍ አደጋ አጋጠመ Tibebu Kebede Sep 2, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ነሀሴ 27 ፣2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኦሮሚያ እና አፋር ክልሎች በአዋሽ ተፋሰስ በሚገኙ አካባቢዎች የጎርፍ አደጋ ማጋጠሙን የአዋሽ ተፋሰስ ልማት ፅህፈት ቤት አስታወቀ። በኦሮሚያ ክልል እና በአፋር ክልሎች በቅርብ ሳምንታት በተከሰቱ ጎርፎች በርካቶች…