የኮሮና ቫይረስ ስርጭት አሳሰቢ ደረጃ ላይ በመድረሱ ህብረተሰቡ የሚያደርገውን ጥንቃቄ ማጠናከር አለበት- ዶ/ር ሊያ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 7፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኮሮና ቫይረስ ስርጭት አሳሰቢ ደረጃ ላይ በመድረሱ ህብረተሰቡ የሚያደርገውን ጥንቃቄ አጠናክሮ መቀጠል እንዳለበት የጤና ሚኒስትር ዶክተር ሊያ ታደሰ አሳሰቡ።
የጤና ሚኒስትሯ ዶክተር ሊያ ታደሰ በሀገሪቱ ባለው የኮሮና ቫይረስ ስርጭት ሁኔታ ዙሪያ…