የሀገር ውስጥ ዜና በኢትዮጵያ የኮሮና ቫይረስ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር 7 ሺህ 766 ደርሷል Tibebu Kebede Jul 13, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 6፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኢትዮጵያ የኮሮና ቫይረስ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር 7 ሺህ 766 መድረሱን የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ። ሚኒስቴሩ ትናንት በ24 ሰአታት ውስጥ ለ3 ሺህ 922 ሰዎች የላቦራቶሪ ምርመራ ተደርጎ 206 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸውም አስታውቋል።…
የሀገር ውስጥ ዜና በቀን 1 ነጥብ 2 ሚሊየን የአፍና የአፍንጫ መሸፈኛዎችን የሚያመርት ፋብሪካ ስራ ጀመረ Tibebu Kebede Jul 13, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 6፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በ24 ሰአት ውስጥ 1 ነጥብ 2 ሚሊየን ደረጃውን የጠበቀ የአፍና የአፍንጫ መሸፈኛዎችን ማምረት የሚችል ፋብሪካ ተመርቆ ስራ ጀመረ። ጉያ ሜዲካል ማስክ ማምረቻ የተሰኘው ፋብሪካ ለ450 ሰዎች የስራ እድል ፈጥሯል። በዚሁ የምረቃ ስነ ስርአት ላይ…
የሀገር ውስጥ ዜና በአዲስ አበባ በድምጻዊ ሐጫሉ ሁንዴሳ ስም የተለያዩ የመታሰቢያ ቦታዎች ተሰየሙ Tibebu Kebede Jul 13, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 6፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ በድምጻዊ ሐጫሉ ሁንዴሳ ስም የተለያዩ የመታሰቢያ ቦታዎች ተሰየሙ። ለድምፃዊው መታሰቢያዎቹ የተሰየሙለት በአቃቂ ክፍለ ከተማ ገላን አካባቢ አንደኛና ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት፣ ከኃይሌ ጋርመንት ወደ ጀሞ የሚወስደው መንገድ፣ ቦሌ…
የሀገር ውስጥ ዜና አርቲስት ሐጫሉ ሁንዴሳ ከመገደሉ በፊት የኦነግ ሸኔ አባላት በአርቲስቱ ቴሌግራም አድራሻ በጽሁፍና በድምፅ የላኩለትን የግድያ ዛቻ በማስረጃነት መያዙ ተገለፀ Feven Bishaw Jul 12, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 5፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) አርቲስት ሐጫሉ ሁንዴሳ ከመገደሉ በፊት የኦነግ ሸኔ አባላት በአርቲስቱ ቴሌግራም አድራሻ በጽሁፍና በድምፅ የላኩለትን የግድያ ዛቻ በማስረጃነት መያዙን ጠቅላይ አቃቤ ህግ ይፋ አደረገ። አቃቤ ህግ በትናትናው ዕለት በስጠው መግለጫ ÷ ከአርቲስቱ ግድያ…
የሀገር ውስጥ ዜና የአርቲስ ሐጫሉ ሁንዴሳን ስራዎች የሚዘክር ስነ ስርዓት ተካሄደ Feven Bishaw Jul 12, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 5፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአርቲስ ሐጫሉ ሁንዴሳን ስራዎች የሚዘክር ስነ ስርዓት በአዲስ አበባ ተካሄደ። በሸራተን አዲስ ትላንት ምሽት በተካሄደው ስነ ስርዓት የሙያ አጋሮቹ የአርቲስቱን ስራዎች በማንሳት ለቤተሰቦቹ ያላቸውን አጋርነት አሳይተዋል። አርቲስት አሊ ቢራን…
የሀገር ውስጥ ዜና በአርቲስት ሃጫሉ ግድያ ተጠርጥሮ ሲፈለግ የነበረው ከበደ ገመቹ በቁጥጥር ስር ዋለ Tibebu Kebede Jul 11, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 4፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በአርቲስት ሃጫሉ ሁንዴሳ ግድያ ተጠርጥሮ ሲፈለግ የነበረው ከበደ ገመቹ በቁጥጥር ስር መዋሉን የፌደራል ጠቅላይ አቃቤ ህግ አስታወቀ። ጠቅላይ አቃቤ ህግ ትናንት ማምሻውን ባወጠው መግለጫ ተጠርጣሪው በቁጥጥር ስር የዋለው በአደኣ አካባቢ ልዩ ስሙ ድሬ…
የሀገር ውስጥ ዜና ከ8ኛ እና 12ኛ ክፍል ተፈታኞች በስተቀር ሁሉም ተማሪዎች ወደ ቀጣዩ የትምህርት ደረጃ ያለፈተና እንዲዘዋወሩ ተወሰነ Tibebu Kebede Jul 10, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 3፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ከ8ኛ እና 12ኛ ክፍል ክልላዊ እና ሀገር አቀፍ ፈተና ወሳጆች በስተቀር ሁሉም የመጀመሪያ እና ሁለተኛ ደረጃ ተማሪዎች ወደ ቀጣዩ የትምህርት ደረጃ ያለምንም ፈተና እንዲዘዋወሩ ተወሰነ። ያለፈተና የተዘዋወሩ ተማሪዎች የማካካሻ ትምህርት…
የሀገር ውስጥ ዜና በአርቲስት ሃጫሉ ሁንዴሳ ግድያ የተጠረጠሩ 2 ሰዎች በቁጥጥር ስር ዋሉ Tibebu Kebede Jul 10, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 3፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የፌደራል ጠቅላይ ዐቃቤ ህግ አዳነች አቤቤ በአርቲስት ሃጫሉ ሁንዴሳ ግድያ የተጠረጠሩ 2 ሰዎች በቁጥጥር ስር መዋላቸውን ተናገሩ። ጠቅላይ ዐቃቤ ህጓ በሰጡት መግለጫ 1ኛ ተጠርጣሪ ጥላሁን ያሚ እና 2ኛ ተጠርጣሪ አብዲ አለማየሁ በቁጥጥር ስር…
ቢዝነስ ምርት ገበያው በሰኔ ወር 62 ሺህ 542 ቶን ምርት አገበያይቷል Tibebu Kebede Jul 10, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 3፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያ ምርት ገበያ በሰኔ ወር 62 ሺህ 542 ቶን ምርት በ3 ነጥብ 72 ቢሊየን ብር ማገበያየቱን አስታወቀ። በሃያ ሁለት የግብይት ቀናት ውስጥ አምስት የተለያዩ ምርቶችን ግብይት ከመፈጸሙ ባለፈ ለግብይት የሚመጣው የምርት መጠንም ጨምሯል ነው…
የሀገር ውስጥ ዜና በሃገሪቱ የ10 ዓመት መሪ የልማት እቅድ ውስጥ እየተካሄደ ያለው ውይይት እንደቀጠለ ነው Tibebu Kebede Jul 10, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 3፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በሃገሪቱ የ10 ዓመት መሪ የልማት እቅድ ውስጥ እየተካሄደ ያለው ውይይት እንደቀጠለ ነው። በዛሬው እለትም ትሉረቱን በቱሪዝም ዘርፍ ላይ ያደረገው ውይይት እየተካሄደ ነው። በመሪ እቅዱ የቱሪዝም ዘርፉ የእስካሁን ችግሮችና በቀጣይ 10 ዓመት…