Fana: At a Speed of Life!

ሆንግ ኮንግ ለዜጎቿ የኮሮና ቫይረስ የምርመራ ዘመቻ ማድረግ ጀመረች

አዲስ አበባ፣ ነሀሴ 26፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ሆንግ ኮንግ ለዜጎቿ የኮሮና ቫይረስ ምርመራ ዘመቻ ማድረግ ጀመረች። የራስ ገዝ አስተዳደሯ ሆንግ ኮንግ በፍቃደኝነት ላይ ተመስርታ የምታደርገው ምርመራም ከቻይና በመጡ የህክምና ባለሙያዎች በመታገዝ የሚደረግ ነው ተብሏል፡፡ በዚህም…

የፈረንሳዩ ፕሬዚዳንት ኢማኑኤል ማክሮን ሊባኖስ አዲስ መንግስት እንድትመሰርት ጠየቁ

አዲስ አበባ ፣ ነሀሴ 26 ፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የፈረንሳዩ ፕሬዚዳንት ኢማኑኤል ማክሮን በሊባኖስ አዲስ ጠቅላይ ሚኒስትር መሾሙን ተከትሎ ሀገሪቱ በፍጥነት አዲስ መንግስት እንድትመሰርት ጠይቀዋል። አዲሱን የጠቅላይ ሚኒስትርነት ቦታ የያዙት በጀርመን የሊባኖስ አምባሳደር የነበሩት…

በሊባኖስ 18 በእስር ላይ የነበሩ ሰዎችን ጨምሮ 90 ኢትዮጵያውያን ተመለሱ

አዲስ አበባ፣ ነሀሴ 26፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በሊባኖስ 18 በእስር ላይ የነበሩ ሰዎችን ጨምሮ 90 ኢትዮጵያውያን መመለሳቸውን ሊባኖስ የሚገኘው የኢትዮጵያ ቆንስላ ጄኔራል ጽህፈት ቤት አስታወቀ። ቆንስላ ጄኔራል ጽህፈት ቤቱ በሊባኖስ 2 እስር ቤቶች ታስረው የነበሩ 19 ኢትዮጵያውያንን ከፍርድ…

ሀገራት የኮሮና ቫይረስን ለመከላከል የሚወስዷቸውን የደህንነት እርምጃዎች መቀጠል አለባቸው- የአለም ጤና ድርጅት

አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 26፣ 2012(ኤፍ ቢ ሲ) ሀገራ የኮሮናቫይረስ ስርጭትን ለመቆጣጠር የሚወስዷቸውን የደህንነት እርምጃዎችን እንዲቀጥሉ የዓለም ጤና ድርጅት አሳስቧል፡፡ የንግድ እንቅስቃሴዎችን እና ሌሎች አገልግሎቶችን በድጋሜ ለመክፈት ዝግጅ እያረጉ የሚገኙ ሀገራት ህዝባዊ ስብሰባዎችን መገደብ…

በ24 ሰዓታት 1 ሺህ 173 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ሲገኝባቸው፤ የ19 ሰዎች ሕይወት አልፏል

አዲስ አበባ፣ ነሀሴ 26፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኢትዮጵያ ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ በተደረገው 18 ሺህ 160  የላብራቶሪ ምርመራ 1 ሺህ 173 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ። በአጠቃላይ በኢትዮጵያ ቫይረሱ በምርመራ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር 53 ሺህ 304…

አቃቤ ህግ በእነ አቶ ጃዋር መዝገብ በተጠርጣሪዎች ላይ የሚመሰክሩ ቀሪ የቅድመ ምርመራ ምስክሮችን አቅርቦ ጭብጥ አስመዘገበ

አዲስ አበባ፣ ነሀሴ 26፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) አቃቤ ህግ በእነ አቶ ጃዋር መሀመድ መዝገብ  በሁሉም ተጠርጣሪዎች ላይ  የሚመሰክሩ ቀሪ የቅድመ ምርመራ ምስክሮችን  አቅርቦ ጭብጥ አስመዘገበ። በፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት አራዳ ምድብ ተረኛ ችሎት ተጠርጣሪዎቹ የቀረቡ ሲሆን፥ ከዚህ በፊት…