አዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር አዲሱን አመት ”አዲስ አባን በአዲስ የተስፋ ብርሀን” በሚል መሪ ቃል በተለያዩ መርሀ-ግብሮች ለመቀበል…
https://www.youtube.com/watch?v=0c7IU0Q-A7s
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የስራ አፈጻጸም ውይይት
https://www.youtube.com/watch?v=MH_ILRUjO0U
የአማራ ብድርናቁጠባ ተቋም በ8 ነጥብ 5 ቢሊየን ብር ካፒታል ወደባንክ ሊያድግ መሆኑ ተገለፀ
አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 26 ፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአማራ ብድርና ቁጠባ ተቋምበ8 ቢሊዮን ብር ካፒታል አገልግሎቱን ወደ ባንክ ለማሳደግ እየተዘጋጀ መሆኑን አስታወቀ።
የተቋሙ ዋና ስራ አስፈፃሚ አቶ መኮንን የለውምወሰን ዛሬ ለጋዜጠኞች በሰጡት መግለጫ÷ ተቋሙን ወደ ባንክ ለማሳደግ…
አዋሽ 3 የኃይል ማመንጫ ጣቢያ በጊዜያዊነት አገልግሎቱን አቋረጠ
አዲስ አበባ፣ ነሀሴ 26፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) አዋሽ 3 የኤሌክትሪክ ኃይል ማመንጫ ጣቢያ በጊዜያዊነት አገልግሎት ማቋረጡን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል አስታወቀ፡፡
በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል የአዋሽ 2 እና 3 ኃይል ማመንጫ ጣቢያዎች ሥራ አስኪያጅ አቶ ዲሳሳ ገልሜሳ በጣቢያው ላይ የጎርፍ…
አስተዳደሩ አዲሱን አመት አዲስ አበባን ”በአዲስ የተስፋ ብርሃን” በሚል መሪ ቃል ለመቀበል መዘጋጀቱ ተገለጸ
አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 26፣ 2012(ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር አዲሱን አመት ''አዲስ አባን በአዲስ የተስፋ ብርሀን'' በሚል መሪ ቃል በተለያዩ መርሀ-ግብሮች ለመቀበል መዘጋጀቱን ገልጿል።
በመርሀ ግብሩ አምስቱ የጳጉሜ ቀናት ስያሜ ተሠጥቷቸው የተለያዩ በጎ ስራዎች ይከናወንባቸዋል…
የመስከረም ወር የነዳጅ የችርቻሮ መሸጫ ዋጋ ባለበት ይቀጥላል
አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 26 ፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የመስከረም ወር የነዳጅ የችርቻሮ መሸጫ ዋጋ ከአውሮፕላን ነዳጅ በስተቀር ባለበት እንደሚቀጥል የንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር አስታውቋል።
በዓለም ገበያ ላይ የሚኖረውን የነዳጅ ዋጋ መነሻ በማድረግ እንደአስፈላጊነቱ ማስተካከያ ሊደርግ እንደሚችል …
ከሰሃራ በታች በሚገኙ ሀገራት 70 ሺህ ሕፃናት በረሃብ የመሞት አደጋ ተጋርጦባቸዋል – የህጻናት አድን ድርጅት
አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 26፣ 2012(ኤፍ ቢ ሲ) ከሰሃራ በታች ባሉ የአፍሪካ ሀገራት 70 ሺህ ሕፃናት የተያዘው የፈረንጆቹ ዓመት ከመጠናቀቁ በፊት ከፍተኛ የሆነ በረሃብ የመሞት አደጋ ተጋርጦባቸዋል ሲል የህጻናት አድን ድርጅት አስጠንቅቋል ፡፡
ኮሮና መከሰቱን ተከትሎ የተጣሉ እገዳወች እና…