Fana: At a Speed of Life!

ሁለት የአሜሪካ ሴናተሮች ሀገራቸው በህዳሴ ግድብ ጉዳይ ላይ ገለልተኛ አቋም እንድትይዝ በደብዳቤ ጠየቁ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 22፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ሁለት የዩናይትድ ስቴትስ ሴናተሮች አሜሪካ በህዳሴ ግድብ ጉዳይ ላይ ገለልተኛ አቋም እንድትይዝ በደብዳቤ ጠየቁ። ሴናተር ኮሪ ቡከር እና ሴናተር ክርስቶፎር ኩንስ ለአሜሪካ የግምጃ ቤት ሀላፊ ስቴቨን ሙኑሸን በፃፉት ደብዳቤ ዩናይትድ ስቴትስ በህዳሴ…

ዓለም ላይ በኮሮና ቫይረስ ምክንያት ለህልፈት የተዳረጉ ሰዎች ቁጥር ከግማሽ ሚሊየን አልፏል

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 22 ፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ዓለም ላይ በኮሮና ቫይረስ ምክንያት ለህልፈት የተዳረጉ ሰዎች ቁጥር ከግማሽ ሚሊየን ማለፉ ተነገረ። ከዚህ ውስጥ በአሜሪካ 125 ሺህ 803 ሰዎች ለህልፈት መዳረጋቸውን የጆን ሆፕኪንስ ዩኒቨርሲቲ መረጃ ያመላክታል። በብራዚል ደግሞ 57 ሺህ…

ኤጀንሲው በተቋማት የሚበለጽጉና መሰረታቸዉን ኢንተርኔት ላይ ያደረጉ ሲስተሞች ከትግበራ በፊት የሳይበር ጥቃት ተጋላጭነት ፍተሻ መደረግ እንደሚገባቸዉገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 21 ፣2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ)የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት ኤጀንሲበተቋማት የሚበለጽጉና መሰረታቸዉን ኢንተርኔት ላይ ያደረጉ ሲስተሞች ከትግበራ በፊት የሳይበር ጥቃት ተጋላጭነት ፍተሻ መደረግ እንደሚገባቸዉ ገለጸ። ተቋማት የሚያበለፅጓቸው መሰረታቸዉን በይነ-መረብ ላይ ያደረጉ…

በኢትዮጵያ 1 ኪሎ ግራም ቡና በ13 ሺህ 838 ብር ተሸጠ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 21፣2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ጊዜ ሲካሄድ በቆየው የባለልዩ ጣዕም የቡና ቅምሻ ዓለም አቀፍ ውድድር ላይ አንድ ኪሎ ግራም ቡና በ13ሺህ 838 ብር መሸጡን የኢትዮጵያ ቡናና ሻይ ባለስልጣን አስታወቀ፡፡ የባለስልጣኑ ዋና ዳይሬክተር ዶክተር አዱኛ ደበላ ÷…

በኢትዮጵያ በ24 ሰዓታት 119 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ሲገኝባቸው፤ የ4 ሰዎች ህይወት አለፈ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 21፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ በተደረገው 3ሺህ 895 የላብራቶሪ ምርመራ 119 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ። ይህንን ተከትሎም በአጠቃላይ በኢትዮጵያ ቫይረሱ በምርመራ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር 5 ሺህ 689 መድረሱን…