ፋና 90 የመከላከያ ዩኒቨርሲቲ በተለያዩ የምህንድስና እና የጤና ዘርፎች ተማሪዎችን አስመረቀ Meseret Demissu Aug 30, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=x5SaZuz1YF4
ፋና 90 የእንጦጦ አና ሸገር ፓርክ ፕሮጀከቶችን በፍጥነት የመፈጸም ምሳሌ Meseret Demissu Aug 30, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=gu_oL7Nvwpo
የሀገር ውስጥ ዜና በጉለሌ ክፍለ ከተማ የመሬት ጉዳይ እንጨርሳለን በሚል ጉቦ ሲቀበሉ የተገኙ የወረዳው ዋና ስራ አስፈጻሚና ሌሎች በቁጥጥር ስር ዋሉ Meseret Demissu Aug 30, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ነሀሴ 24 ፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በጉለሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 10 ከመሬት ጋር በተያያዘ አገልግሎት ለማግኘት ወደ ቢሮው የሄዱ ተገልጋዮችን ጉዳይ እንጨርሳለን በሚል ጉቦ ሲቀበሉ የተገኙ የወረዳውን ስራ አስፈጻሚ እና የወረዳው ስነ-ምግባር መኮንን ያካተተ ቡድን በቁጥጥር ስር ውሏል።…
የሀገር ውስጥ ዜና በኮቪድ19 መከሰት የተቀዛቀዘው የህክምና አገልግሎት መሻሻል ማሳየቱ ተገለጸ Meseret Demissu Aug 30, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ነሀሴ 24 ፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኮቪድ 19 መከሰት ተቀዛቅዞ የነበረው የመደበኛ፣የተላላፊና ተላላፊ ያልሆኑ በሽታዎች አገልግሎት መሻሻሉን ጤና ሚኒስቴር አስታወቀ። የኮሮና ተዋህሲ ወረርሺኝ በሀገራችን በተከሰተ የመጀመሪያዎቹ ወራት በጤና ተቋም የሚታከም…
የሀገር ውስጥ ዜና ምክትል ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ የተለያዩ ሹመቶችን ሰጡ Meseret Demissu Aug 30, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ነሀሴ 24 ፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ የተለያዩ ሹመቶችን ሰጥተዋል፡፡ በዚሁ መሰረት፦ 1. አቶ መለሰ አለሙ በምክትል ከንቲባ ማዕረግ የዴሞክራሲ ስርዓት ግንባታ ማስተባበሪያ ጽህፈት ቤት ኃላፊ 2. አቶ…
የሀገር ውስጥ ዜና በቀጣይ አመት በኦሮሚያ ክልል 300 መቶ ሺህ ሄክታር መሬት በስንዴ እንደሚለማ ተገለጸ Meseret Demissu Aug 30, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ነሀሴ 24 ፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በቀጣይ አመት በኦሮሚያ ክልል 300 መቶ ሺህ ሄክታር የሚሆን መሬት በስንዴ እንደሚለማ የኦሮሚያ ግብርና ተፈጥሮ ሀብት ልማት ቢሮ አስታወቀ። በዚህም ከሚለማው መሬት 26 ሚሊየን ኩንታል ምርት ለማግኘት እንደታቀደ የክልሉ ግብርና ተፈጥሮ…
የሀገር ውስጥ ዜና የአማራ እና የደቡብ ክልል ብልፅግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ፅህፈት ቤቶች ከነገ ጀምሮ ለተከታታይ 5 ቀናት የሚቆይ የአመራሮች ስልጠና ሊሰጡ ነው Meseret Demissu Aug 30, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ነሀሴ 24 ፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአማራ እና የደቡብ ክልል ብልፅግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ፅህፈት ቤቶች ከነገ ጀምሮ ለተከታታይ 5 ቀናት የሚቆይ የአመራሮች ስልጠና ሊሰጡ መሆኑ ተገለጸ። በሁለቱ ክልሎች የሚሰጠው ስልጠና ከነሐሴ 25 እስከ 30/2012 ዓ.ም ድረስ ለተከታታይ 5…
የሀገር ውስጥ ዜና ለ20/80 እና 40/60 ተመዝጋቢ ሆነው ቤት ያልደረሳቸው ፍላጎት እና አቅም ያላቸው ነዋሪዎች በማህበር ተደራጅተው የጋራ ቤት ለመገንባት እንዲችሉ የአማራጭ… Meseret Demissu Aug 30, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ነሀሴ 24 ፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ካቢኔ የመኖሪያ ቤት ችግርን ለመቅረፍ ለ20/80 እና 40/60 ተመዝጋቢ ሆነው ቤት ላልደረሳቸው ፍላጎት እና አቅም ያላቸው ነዋሪዎች በማህበር ተደራጅተው የጋራ ቤት ለመገንባት እንዲችሉ አማራጭ የመፍትሄ ሀሳብ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና የማሊ የሽግግር መንግስት መሪ ለፕሬዚዳንታዊ ምርጫ አይወዳደርም- ኢኮዋስ Meseret Demissu Aug 30, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 24፣ 2012(ኤፍ ቢ ሲ)በማሊ የሚመሰረተው የሽግግር መንግስት መሪ ከሽግግሩ በኋላ በሚደረገው ፕሬዝዳንታዊ ምርጫ ለውድድር እንደማይቀርብ የምዕራብ አፍሪካ ሀገራት የኢኮኖሚ ማህበር(ኢኮዋስ) አስታወቀ። ፕሬዚዳንት ኢብራሂም ባውባካር በመፈንቅለ መንግስት…
የሀገር ውስጥ ዜና ጋዜጠኛ ፍቅሩ ወልዱ ከዚህ ዓለም በሞት ተለየ Tibebu Kebede Aug 30, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 24፣ 2012(ኤፍ ቢ ሲ) ጋዜጠኛ ፍቅሩ ወልዱ ከዚህ ዓለም በሞት ተለየ፡፡ ጋዜጠኛ ፍቅሩ ባደረበት ህመም በህክምና ሲረዳ ቆይቶ በትናንትናው እለት በ33 ዓመቱ ከዚህ ዓለም ተለይቷል፡፡ ጋዜጠኛው በፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት በጋዜጠኝነት አገልግሏል፡፡ ጋዜጠኛ ፍቅሩ…