የሀገር ውስጥ ዜና በቀጣይ አመት በኦሮሚያ ክልል 300 መቶ ሺህ ሄክታር መሬት በስንዴ እንደሚለማ ተገለጸ Meseret Demissu Aug 30, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ነሀሴ 24 ፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በቀጣይ አመት በኦሮሚያ ክልል 300 መቶ ሺህ ሄክታር የሚሆን መሬት በስንዴ እንደሚለማ የኦሮሚያ ግብርና ተፈጥሮ ሀብት ልማት ቢሮ አስታወቀ። በዚህም ከሚለማው መሬት 26 ሚሊየን ኩንታል ምርት ለማግኘት እንደታቀደ የክልሉ ግብርና ተፈጥሮ…
የሀገር ውስጥ ዜና የአማራ እና የደቡብ ክልል ብልፅግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ፅህፈት ቤቶች ከነገ ጀምሮ ለተከታታይ 5 ቀናት የሚቆይ የአመራሮች ስልጠና ሊሰጡ ነው Meseret Demissu Aug 30, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ነሀሴ 24 ፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአማራ እና የደቡብ ክልል ብልፅግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ፅህፈት ቤቶች ከነገ ጀምሮ ለተከታታይ 5 ቀናት የሚቆይ የአመራሮች ስልጠና ሊሰጡ መሆኑ ተገለጸ። በሁለቱ ክልሎች የሚሰጠው ስልጠና ከነሐሴ 25 እስከ 30/2012 ዓ.ም ድረስ ለተከታታይ 5…
የሀገር ውስጥ ዜና ለ20/80 እና 40/60 ተመዝጋቢ ሆነው ቤት ያልደረሳቸው ፍላጎት እና አቅም ያላቸው ነዋሪዎች በማህበር ተደራጅተው የጋራ ቤት ለመገንባት እንዲችሉ የአማራጭ… Meseret Demissu Aug 30, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ነሀሴ 24 ፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ካቢኔ የመኖሪያ ቤት ችግርን ለመቅረፍ ለ20/80 እና 40/60 ተመዝጋቢ ሆነው ቤት ላልደረሳቸው ፍላጎት እና አቅም ያላቸው ነዋሪዎች በማህበር ተደራጅተው የጋራ ቤት ለመገንባት እንዲችሉ አማራጭ የመፍትሄ ሀሳብ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና የማሊ የሽግግር መንግስት መሪ ለፕሬዚዳንታዊ ምርጫ አይወዳደርም- ኢኮዋስ Meseret Demissu Aug 30, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 24፣ 2012(ኤፍ ቢ ሲ)በማሊ የሚመሰረተው የሽግግር መንግስት መሪ ከሽግግሩ በኋላ በሚደረገው ፕሬዝዳንታዊ ምርጫ ለውድድር እንደማይቀርብ የምዕራብ አፍሪካ ሀገራት የኢኮኖሚ ማህበር(ኢኮዋስ) አስታወቀ። ፕሬዚዳንት ኢብራሂም ባውባካር በመፈንቅለ መንግስት…
የሀገር ውስጥ ዜና ጋዜጠኛ ፍቅሩ ወልዱ ከዚህ ዓለም በሞት ተለየ Tibebu Kebede Aug 30, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 24፣ 2012(ኤፍ ቢ ሲ) ጋዜጠኛ ፍቅሩ ወልዱ ከዚህ ዓለም በሞት ተለየ፡፡ ጋዜጠኛ ፍቅሩ ባደረበት ህመም በህክምና ሲረዳ ቆይቶ በትናንትናው እለት በ33 ዓመቱ ከዚህ ዓለም ተለይቷል፡፡ ጋዜጠኛው በፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት በጋዜጠኝነት አገልግሏል፡፡ ጋዜጠኛ ፍቅሩ…
የሀገር ውስጥ ዜና በአማራ ክልል በተምች የተወረረ 51 ሔክታር መሬት ነጻ ተደረገ Meseret Awoke Aug 30, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 24፣2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል በመጤ ተምች ተወሮ ከነበረው የበቆሎና ማሽላ ሰብል ከተዘራ ማሳ ውስጥ 51 ሺህ ሄክታሩ ኬሚካል በመርጨትና በባህላዊ ዘዴ መከላከል መቻሉን የክልሉ ግብርና ቢሮ አስታወቀ። የቢሮው የሰብል ጥበቃ ባለሙያ አቶ አሻግሬ እንዳየን የአሜሪካ መጤ…
የሀገር ውስጥ ዜና የመከላከያ ዩኒቨርሲቲ በተለያዩ የምህንድስና እና የጤና ዘርፎች ተማሪዎችን አስመረቀ Meseret Awoke Aug 30, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 24፣ 2012(ኤፍ ቢ ሲ) የመከላከያ ዩኒቨርስቲ በተለያዩ የምህንድስና እና የጤና ዘርፎች በመደበኛ ፕሮግራም ያሰለጠናቸውን 502 ተማሪዎችን አስመርቋል፡፡ ዩኒቨርስቲው በተለያዩ የምህንድስና እና የጤና ዘርፎች በመደበኛ ፕሮግራም በሁለተኛ ዲግሪ በባችለር ዲግሪ እና በቲቬቲ…
ፋና 90 የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት ኤጀንሲ ሠራተኞች የሸገርና እንጦጦ ፓርኮችን ጎብኝተዋል Meseret Awoke Aug 30, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=VLThXsNdSFM
የዜና ቪዲዮዎች ቆይታ ከዶ/ ር በድሉ ዋቅጅራ (መምህርና ደራሲ) ጋር # ፋና 90 Meseret Awoke Aug 30, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=pVobRqLMyuY
ፋና 90 የፌደራል ፖሊስ አዲስ የደንብ ልብስ ይፋ አደረገ Meseret Awoke Aug 30, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=ZafDmJ3Yn1s