Fana: At a Speed of Life!

በኢትዮጵያ የመስኖ ልማት እንዲስፋፋ እስራኤል የምታደርገውን ጥረት አጠናክራ ትቀጥላለች- ራፋኤል ሞራቭ

አዲስ አበባ፣ ነሀሴ 25፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኢትዮጵያ የመስኖ ልማት እንዲስፋፋ እስራኤል የምታደርገውን ጥረት አጠናክራ እንደምትቀጥል በኢትዮጵያ የእስራኤል አምባሳደር ራፋኤል ሞራቭ ተናገሩ። በኢትዮዽያ የእስራኤል አምባሳደር ራፋኤል ሞራቭ ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋር ቆይታ አድርገዋል።…

በ20/ 80 እና በ40/60 የተጀመረው የቤቶች ልማት መርሃግብር እንደሚቀጥልና አቅም ላላቸው ማህበራት ደግሞ መሬት ከሊዝ ነፃ እንደሚቀርብ ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ ነሀሴ 25፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በ20/ 80 እና በ40/60 የተጀመረው የቤቶች ልማት መርሃግብር እንደሚቀጥል እና አቅም ኖሮአቸው በማህበር ተደራጅተው የመገንባት ፍላጎት ላላቸው ተመዝጋቢዎች ከተማ አስተዳደሩ መሬት ከሊዝ ነፃ እንደሚያቀርብ የአዲስ አበባ ከተማ ቤቶች ልማት እና…

የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ገዱ የደቡብ ሱዳን ልዑክን ተቀብለው አነጋገሩ

አዲስ አበባ፣ ነሀሴ 25፣ 2012(ኤፍ.ቢ.ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ገዱ አንዳርጋቸው የደቡብ ሱዳን ልዑክን ተቀብለው አነጋገሩ፡፡   የደቡብ ሱዳንን ልዑክ የመሩት የሀገሪቱ ፕሬዚዳንታዊ ጉዳዮች ሚኒስትር ንሂያል ደንግንሂያል ናቸው፡፡   የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ…

የገጠር ከተሞችንና መንደሮችን የኤሌክትሪክ ተጠቃሚ ለማድረግ ከ919 ሚሊየን ብር በላይ ወጪ ተደረገ

አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 25፣ 2012(ኤፍ ቢ ሲ) በ2012 ዓ.ም በጀት ዓመት የገጠር ከተሞችንና መንደሮችን የኤሌክትሪክ ተጠቃሚ ለማድረግ ከ919 ሚሊየን ብር በላይ ወጪ መደረጉን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት አስታወቀ።   የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የኤሌክትሪክ ኃይል…

የግብርናውን ዘርፍ ለመቀየር የግሉ ዘርፍ የፈጠራ ሚና ጉልህና አስፈላጊ ነው- ጠ/ሚ ዐቢይ

አዲስ አበባ፣ ነሀሴ 25፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኢትዮጵያን በግብርና ዘርፍ ለውጥ ለማምጣት የግሉ ዘርፍ የፈጠራ ሚና ጉልህና አስፈላጊ መሆኑን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ገለፁ። በኢኮኖሚው ውስጥ መዋቅራዊ ለውጥ ለማምጣት እየተሠራበት ያለው አንዱ ቁልፍ ዘርፍ ግብርናው መሆኑን ጠቅላይ…

ሩስያ የኮሮና ቫይረስ ክትባትን ከመስከረም ወር ጀምሮ በስፋት ልታሰራጭ መሆኑን አስታወቀች

አዲስ አበባ፣ ነሀሴ 25፣ 2012(ኤፍ.ቢ.ሲ) ሩስያ የኮሮና ቫይረስ ክትባትን ከመስከረም ወር ጀምሮ በስፋት ለማሰራጨት ማቀዷን የሀገሪቱ የጤና ሚኒስትር ሚኻኤል ሙራሽኮ አስታወቁ። ሩስያ ከ25 ሚሊየን በላይ የዓለም ህዝብ ላጠቃው የኮሮና ቫይረስ ክትባት ማግኘቷን በቅርቡ ይፋ ማድረጓ ይታወሳል።…

የሱዳን መንግስት በዳርፉር ከሚገኙ አማጽያን ጋር የሰላም ስምምነት ተፈራረመ

አዲስ አበባ፣ ነሀሴ 25፣ 2012(ኤፍ ቢ ሲ) የሱዳን መንግስት እና በዳርፉር የሚገኘው ዋነኛው አማጺ ቡድን ጋር የሰላም ስምምነት ላይ መድረሳቸው ተገለፀ። ስምምነቱ በመካከላቸው ለ17 ዓመታት የዘለቀውን የግጭት ምዕራፍ ይቋጫል ተብሏል፡፡ ስምምነቱን ለረጅም ጊዜ ለድርድሩ ድጋፍ ስታደርግ…