ፋና ስብስብ የአለማችን ውዱ በግ በ490 ሺህ ዶላር ተሸጠ Feven Bishaw Aug 31, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 25፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአለማችን ውዱ በግ በ490 ሺህ የአሜሪካ ዶላር ተሸጧል። የበጉ ሽያጭ የተካሄደው በስኮትላንድ ብሔራዊ ሽያጭ ከፍተኛ የመጫረቻ ፍልሚያ የነበረበት ነው ተብሏል። ጨረታው የመክፈቻ 9 ሺህ ዶላር የነበረ ሲሆን፥ በፍጥነት የገንዘቡ መጠን ወደ 490…
የሀገር ውስጥ ዜና ፍርድ ቤቱ በአቶ ልደቱ ላይ ክስ እስከሚመሰርት መርማሪ ፖሊስ እንዲሰጠው የጠየቀውን ተጨማሪ ጊዜ ውድቅ አደረገ Tibebu Kebede Aug 31, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ነሀሴ 25፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) አቶ ልደቱ አያሌው ላይ ፖሊስ ሲያካሂድ የቆየውን ምርመራ ማጠናቀቁን ገልፆ አቃቤ ህግ ክስ እስከሚመሰርት ድረስ 14 ቀን ተጨማሪ ጊዜ ይሰጠኝ ሲል ፍርድ ቤቱን የጠየቀ ቢሆንም ፍርድ ቤቱ የፖሊስ ጥያቄ የህግ አግባብነት የለውም ሲል ውድቅ አደረገ።…
ዓለምአቀፋዊ ዜና የጃፓኑ ገዢ ፓርቲ የጠቅላይ ሚኒስትር ሺንዞ ምትክ በመስከረም መጀመሪያ ሊመርጥ ነው Tibebu Kebede Aug 31, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 25፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የጃፓኑ ገዢ ፓርቲ ኤልዲፒ በመስከረም ወር መጀመሪያ የጠቅላይ ሚኒስትር ሺንዞ አቤን ምትክ ለመምረጥ ማቀዱን አስታወቀ። የፓርቲውን የሊቀ መንበርነት ቦታ ለመያዝ አራት ተመራጮች መቀርባቸው ተነግሯል። በዚህ መሰረትም ፓርቲው የመረጠው ሊቀመንበር…
ዓለምአቀፋዊ ዜና በአሜሪካ በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ሰወች ቁጥር ከ6 ሚሊየን አለፈ Meseret Awoke Aug 31, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 25፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በአሜሪካ በኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ የተያዙ ሰወች ቁጥር ከ6 ሚሊየን መሻገሩ ተሰምቷል። በአለም በኮሮና ቫይረስ ክፉኛ ተጽዕኖ ውስጥ ከገቡ አገራት ቀዳሚ ሆና ረዘም ላለ ጊዜ የቆየችው አሜሪካ በቫይረሱ የተያዙ ሰወች ቁጥር ከ6 ሚሊየን በላይ…
የሀገር ውስጥ ዜና የአውሮፓ ህብረት ለኢጋድ አባል ሃገራት 60 ሚሊየን ዩሮ የሚያወጡ የኮሮና ቫይስ መከላከያ ቁሳቁሶችን ድጋፍ አደረገ Tibebu Kebede Aug 31, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ነሀሴ 25፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአውሮፓ ህብረት ለምስራቅ አፍርካ ሀገራት የልማት በየነ መንግስታት (ኢጋድ) አባል ሀገራት 60 ሚሊየን ዩሮ የሚያወጡ የኮሮና ቫይስ መከላከያ ቁሳቁሶችን ድጋፍ አደረገ። ድጋፉ ሙሉ በሙሉ ሃገራቱ ኮቪድ 19ኝን ለመከላከል ለሚያደርጉት እንቅስቃሴና…
ፋና 90 የአምባሳደሮች ልዑክ ጉብኝት በኦሮሚያ የግብርና ልማት Meseret Awoke Aug 31, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=orkLQfBKF6g
የሀገር ውስጥ ዜና የፌዴራል መንግስት የመሬት ይዞታ አያያዝን ለማዘመን የሚያስችል ስራ እየተሰራ ነው Meseret Awoke Aug 31, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ነሀሴ 25፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያ የመሬት ባንክና ልማት ኮርፖሬሽንና የኢትዮጵያ ጂኦስፓሻል ኢንፎርሜሽን ኢንስቲትዩት ጋር በመተባበር የፌዴራል መንግስት የመሬት ይዞታን የሚያዘምን ስራ በማከናወን ላይ መሆኑ ተገልጿል። ለ311 ተቋማት መረጃ ተደራጅቶ ካርታ መዘጋጀቱም…
ፋና 90 የሞጆ ከተማ ተወላጆች ያጋሩት ማዕድ Meseret Awoke Aug 31, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=lB0bxEQGFSo
የዜና ቪዲዮዎች ሰላም እና መርጋጋት በአሶሳ ከተማ Meseret Awoke Aug 31, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=F1uv2oQlXCA