ዓለምአቀፋዊ ዜና በአሜሪካ በአንድ ቀን ከ35 ሺህ በላይ ሰዎች በኮሮናቫይረስ ተያዙ Meseret Demissu Jun 25, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 18፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) አሜሪካ ባለፉት 24 ሰዓታት 35 ሺህ 900 በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ሰዎችን ማስመዝገቧን ጆንስ ሆፒኪንስ ዩኒቨርስቲ አስታውቋል። ከዚያም ባለፈ በሀገሪቱ ባለፉት 24 ሰዓታት 756 ሰዎች በኮቪድ-19 ህይወታቸው አልፏል። በምጣኔ ሀብት ዓለምን…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠ/ሚ ዐቢይ ከሚኒስትሮች እና ሚኒስትር ዲኤታዎች ጋር በእንጦጦ አረንጓዴ ዐሻራን አሳረፉ Meseret Demissu Jun 25, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 18 ፣2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢ.ፌ.ዲ.ሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ ከሚኒስትሮች እና ሚኒስትር ዲኤታዎች ጋር ዛሬ በእንጦጦ አረንጓዴ ዐሻራን አሳርፈዋል። ዶክተር ዐቢይ በፌስቡክ ገጻቸው ላይ ባሰፈሩት መልዕክት ÷በአካል ተራርቀን፤ ንጽሕና ጠብቀን፣ እርስ በርስ…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠ/ሚ ዐቢይ “እንሥራ” የሸክላ ስራ ማዕከልን ጉበኙ Tibebu Kebede Jun 25, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 18፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ “እንሥራ” የሸክላ ስራ ማዕከልን በዛሬው እለት ጎብኝተዋል። በጉብኝቱ ላይ ከጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ በተጨማሪ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ ኢንጂነር ታከለ ኡማ እና ሌሎች የመንግስት…
የሀገር ውስጥ ዜና የዓለም ምግብ ፕሮግራምና ዩኒሴፍ በኢትዮጵያ የተመጣጠነ ምግብ እጥረትን ለመቅረፍ ጥምረት ፈጠሩ Tibebu Kebede Jun 25, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 18፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የተባበሩት ድርጅት የህጻናት መርጃ ድርጅት (ዩኒሴፍ) እና የዓለም ምግብ ፕሮግራም በኢትዮጵያ የተመጣጠነ ምግብ እጥረትን ለመቅረፍ በጋራ ለመስራት ጥምረት መፍጠራቸው ተገለፀ። ለ3 ዓመታት የሚቆየው ጥምረቱ መንግስትን በማገዝ በኢትዮጵያ በህፃናትና…
ዓለምአቀፋዊ ዜና የአለም ኢኮኖሚ ክፉኛ እየባሰ እንደሚመጣ የዓለም ምጣኔ ሀብት (IMF) ትንበያ ገለጸ Meseret Awoke Jun 25, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 18፣ 2012(ኤፍ ቢ ሲ)ዓለም አሁን ካለው የኢኮኖሚ ችግር በባሰ ሁኔታ እንደሚቀጥል የዓለም ምጣኔ ሃብት ግምቱን አስታውቋል፡፡ ዓለም አቀፉ የዓለም ምጣኔ ሃብት ተቋም በዚህ ዓመት የአለም ኢኮኖሚ 4ነጥብ 9 በመቶ ዝቅ ማለቱን ጠቅሶ በዚህም ድርጅቱ የኮሮና ቫይረስ ካስከተለው…
የሀገር ውስጥ ዜና በደቡብ ክልል የአስፈጻሚ ተቋማት ግምገማ ተጀመረ Meseret Demissu Jun 25, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 18 ፣2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በደቡብ ክልል የአስፈጻሚ ተቋማት የ2012 በጀት ዓመት ማጠቃለያ የስራ ክንውን ግምገማ ተጀመረ ። የክልሉ መንግሥት አስፈጻሚ ተቋማት በፖለቲካ፣ ኢኮኖሚና ማህበራዊ ዘርፍ በበጀት ዓመቱ ያከናወናቸውን ተግባራት እንደሚገመግሙ ተገልጿል። የክልሉ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና የኤርትራ ፕሬዚዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ በሱዳን ይፋዊ የስራ ጉብኝት እያደረጉ ነው Tibebu Kebede Jun 25, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 18፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኤርትራ ፕሬዚዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ በሱዳን ይፋዊ የስራ ጉብኝት በማድረግ ላይ መሆናቸው ተነገረ። ፕሬዚዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ ጉብኝቱን የሚያደርጉት በሱዳን የሽግግር መንግስት ሉአላዊ ምክር ቤት ፕሬዚዳንት ሌተናል ጄኔራል አብዱል ፈታህ አል ቡርሃን…
ዓለምአቀፋዊ ዜና በማዕከላዊና ደቡባዊ አሜሪካ የኮሮናቫይረስ ስርጭት አሁን ካለው እየከፋ እንደሚመጣ የዓለም ጤና ድርጅት አስጠነቀቀ Meseret Awoke Jun 25, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 18፣ 2012(ኤፍ ቢ ሲ) የማዕከላዊና ደቡባዊ አሜሪካ ሀገራት የኮሮናቫይረስ ወረርሽኝ ገና ጣራውን እንዳልነካ እና ከዚህ በባሰ ሀገራቱ ሊጠቁ እንደሚችሉ ተነገረ ። የዓለም የጤና ድርጅት ድንገተኛ ህክምና ዳይሬክተር ሚካኤል ሪያን ኮሮና ቫይረስ የሚያደርሰው ቀውስ በአብዛኞቹ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና የሴኔጋሉ ፕሬዚዳንት ከኮሮናቫይረስ ጋር በተያያዘ ራሳቸውን አገለሉ Meseret Demissu Jun 25, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 18 ፣2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የሴኔጋሉ ፕሬዚዳንት ማክኪ ሳል በኮሮና ቫይረስ ከተያዘ ሰው ጋር መገናኘታቸውን ተከትሎ ራሳቸውን አግልለዋል። ፕሬዝዳንቱ በተደረገላቸው ምርመራ የኮሮና ቫይረስ ባይገኝባቸውም ለጥንቃቄ ሲባል ለሁለት ሳምንታት ያህል ራሳቸውን አግልለው እንደሚቀመጡ…
የሀገር ውስጥ ዜና በ2013 በጀት ዓመት የፌደራል መንግስት በጀት ዝግጅት ላይ ውይይት ተካሄደ Meseret Demissu Jun 25, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ሰኔ 18 ፣2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የገቢ፣ በጀትና ፋይናንስ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ከኢ.ፌ.ዴ.ሪ. የገንዘብ ሚኒስቴር ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎች ጋር በ2013 በጀት ዓመት የበጀት ዝግጅት ላይ ተወያይቷል። በውይይቱም የበጀት ዝግጅቱን አስመልክቶ በገንዘብ ሚንስትር…