Fana: At a Speed of Life!

ሸገር ዳቦ ፋብሪካ ተመረቀ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 18፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ የተገነባውና በሰዓት 80 ሺህ ዳቦ የሚያመርተው ሸገር ዳቦ ፋብሪካ ተመረቀ። በፋብሪካው ምርቃ ላይም ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ እና የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ ኢንጂነር ታከለ ኡማን ጨምሮ ሌሎች…

ከግብፅ የሚሰነዘሩ ሀሰተኛ ፕሮፖጋንዳዎችን ለመመከት ኢትዮጵያዊያን በማህበራዊ ሚዲያ የሚያደርጉት እንቅስቃሴ በአዎንታ የሚታይ ነው -ምሁራን

አዲስ አበባ ፣ሰኔ 18 ፣2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ከግብፅ የሚሰነዘሩ ሀሰተኛ ዜናዎችና ፕሮፖጋንዳዎችን ለመመከት ኢትዮጵያዊያን በማህበራዊ ሚዲያ የሚያደርጉት እንቅስቃሴ በአዎንታ የሚታይ መሆኑን ምሁራን ተናገሩ። ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋር ቆይታ ያደረጉ የደብረማርቆስ፣ የዲላና የወሎ…

ምክር ቤቱ ኢትዮጵያ ከጅቡቲና ሩዋንዳ ጋር በወንጀል የሚፈለጉ ሰዎችን አሳልፎ መስጠት ስምምነት አዋጅን አፀደቀ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 18፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢፌዴሪ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 5ኛ ዓመት የስራ ዘመን 17ኛ መደበኛ ስብሰባውን በዛሬው እለት በጠቅላይ ሚኒስቴር ጽህፈት ቤት የመሰብሰቢያ አዳራሽ አካሂዷል። ምክር ቤቱ በዛሬው መደበኛ ስብሰባውም የተለያዩ አጀንዳዎችን ተመልክቶ ውሳኔዎችን…

ለታላቁ ህዳሴ ግድብ ግንባታ ድጋፍ ለማሰባሰብ የሚያስችል አለም አቀፍ የበይነ መረብ ዘመቻ ሊካሄድ ነው

አዲስ አበባ ፣ሰኔ 17፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ለታላቁ ህዳሴ ግድብ ግንባታ ድጋፍ ለማሰባሰብ የሚያስችል አለም አቀፍ የበይነ መረብ ዘመቻ በኢትዮጵያውያን ዳያስፖራዎች እና የኢትጵያ ወዳጆች ሊካሄድ ነው።   አለም አቀፍ ዘመቻው የተባበሩት ኢትዮጵያዊያን ለሰላምና እርቅ የተሰኘው…

የ114 የእድሜ ባለፀጋ ከኮሮና ቫይረስ ሙሉ በሙሉ አገግመው ከኤካ ኮተቤ ሆስፒታል ወጡ

አዲስ አበባ ፣ሰኔ 17፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የ114 የእድሜ ባለፀጋ ከኮሮና ቫይረስ ሙሉ በሙሉ አገግመው ከኤካ ኮተቤ ሆስፒታል መውጣታቸው ተገለፀ።   አዛውንቱ ለተጨማሪ ህክምና የካቲት 12 ሆስፒታል እንደሚገኙ የሆስፒታሉ ዋና ስራ አስፈፃሚ ዶክተር ያሬድ አግደው በፈስቡክ ገፃቸው…

በአዲስ አበባ ከተማ የኮሮና ቫይረስ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር 3 ሺህ 323 ደረሰ

አዲስ አበባ ፣ሰኔ 17፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የኮሮና ቫይረስ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር 3 ሺህ 323 ደረሰ፡፡ በከተማዋ ባለፉት 24 ሰዓታት ውስጥ በተደረገ የላብራቶሪ ምርመራ 147 ሰዎች ቫይረሱ ተገኝቶባቸዋል፡፡ ቫይረሱ የተገኘባቸው 65 የከተማዋ…

ቦርዱ የትግራይ ክልል ምክር ቤት ክልላዊ ምርጫ ለማድረግ ያቀረበውን ጥያቄ እንደማይቀበል አስታወቀ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 17፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያ ብሄራዊ ምርጫ ቦርድ የትግራይ ክልል ምክር ቤት ክልላዊ ምርጫ ለማድረግ ያቀረበውን ጥያቄ እንደማይቀበል አስታወቀ፡፡ ቦርድ ለጣቢያችን በላከው መግለጫ የትግራይ ክልል ምክር ቤት “ኮቪድ 19ኝን እየተከላከለ 6ኛውን ዙር ምርጫ ለማካሄድ…