Fana: At a Speed of Life!

በሰሜን ሸዋ ዞን ከፍተኛ ንፋስ በቀላቀለ ዝናብ ከ11 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመት ንብረት ላይ ጉዳት ደረሰ

አዲስ አበባ፤ ነሀሴ 21 ፣2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በአማራ ክልል በሰሜን ሸዋ ዞን አንኮበር ወረዳ ከፍተኛ ንፋስ በቀላቀለ ዝናብ ከ 11 ነጥብ 7 ሚሊዮን ብር በላይ የሚገመት ንብረት ላይ ጉዳት ደርሷል። የአንኮበር ወረዳ ግብርና ጽህፈት ቤት የአደጋ መከላከልና ፈጣን ምላሽ ቡድን መሪ አቶ ሰለሞን…

በውጭ ሀገራት በችግር ውስጥ ለሚገኙ ኢትዮጵያውያን ባሉበት ድጋፍ እየተደረገ መሆኑ ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 21፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በውጭ ሀገራት በችግር ውስጥ ለሚገኙ ኢትዮጵያውያን ባሉበት ድጋፍ እየተደረገላቸው መሆኑ ተገለፀ። በሳዑዲ ዓረቢያ የኢትዮጵያ አምባሳደር አብዱልአዚዝ አህመድ ሕጋዊ የመኖሪያ ፈቃድ ያላቸው እና የሌላቸው በርካታ ኢትዮጵያዊያን በሀገሪቱ እንደሚገኙ…

በኦሮሚያ ክልል ከ12 ሺህ በላይ ሰዎች በጎርፍ ምክንያት መፈናቀላቸው ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 21፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ)በኦሮሚያ ክልል ከሐምሌ ወር ጀምሮ ከ12 ሺህ በላይ ሰዎች በጎርፍ አደጋ ምክንያት ከአካባቢያቸው መፈናቀላቸውን የክልሉ አደጋ ስጋት አመራር ኮሚሽን አስታወቀ። በክልሉ የበልግ ዝናብ መጣል ከጀመረበት ጊዜ አንስቶ ከ100 ሺህ በላይ ሰዎች በጎርፍ…

የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ማይክ ፖምፒዮ  ከኦማኑ ሱልጣን ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 21፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ማይክ ፖምፒዮ ከኦማኑ ሱልጣን ሃይታም ቢን ታሪክ አልሰይድ ጋር ተወያይተዋል። ፖምፒዮ ከኦማኑ ሱልጣን ጋር ተገናኝተው ከተወያዩ በኋላ በቀጠናው ሰላም፣ መረጋጋትና ልማት ጉዳይ ላይ ስለመምከረራቸው በትዊተር ገጻቸው…

የመገናኛ ብዙሃን ፖሊሲ የሚዲያ ዘርፉን ለማሳደግና አቅምን ለመገንባት አስቻይ ሁኔታን የሚፈጥር መሆኑ ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 21፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በሚኒስትሮች ምክር ቤት በስራ ላይ እንዲውል የተወሰነው የመገናኛ ብዙሃን ፖሊሲ የሚዲያ ዘርፉን ለማስፋፋት፣ ለማሳደግ፣ ለመደገፍና አቅምን ለመገንባት አስቻይ ሁኔታን የሚፈጥር ነው ተባለ። የብሮድካስት ባለስልጣን ምክትል ዳይሬክተር አቶ የወንድወሰን…

የኢፌዴሪ ጠቅላይ አቃቤ ህግ ከፍተኛና መካከለኛ አመራሮች ለገበታ ለሀገር የ1 ወር ደመወዛቸውን ለመስጠት ቃል ገቡ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 21፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢፌዴሪ ጠቅላይ አቃቤ ህግ ከፍተኛና መካከለኛ አመራሮች ለገበታ ለሀገር የአንድ ወር ደመወዛቸውን ለመስጠት ቃል ገብተዋል። የፌደራል ጠቅላይ አቃቤ ህግ ዶክተር ጌዲዮን ጢሞትዬስ፥ “ሸገርን በማስዋብ እና እንጦጦ ፓርክ የታየው ድንቅ ስራ ወደ ሌሎችም…

የብልፅግና ፓርቲ ሴቶች ሊግ ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ በቢሾፍቱ ከተማ እየመከረ ነው

አዲስ አበባ ፣ ነሀሴ 21 ፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ)የብልፅግና ፓርቲ ሴቶች ሊግ ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ በቢሾፍቱ ከተማ እየመከረ ነው።   የስራ አስፈፃሚ ኮሚቴው ለሁለት ቀን በሚቆየው ስብሰባው ላይ የ2012 እቅድ አፈፃፀምን ከመገምገሙም ባለፈ የ2013 መነሻ እቅድ ላይም ይመክራል…

ታንዛኒያ 15 ፕሬዚዳንታዊ እጩዎችን ይፋ አደረገች

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 21፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ታንዛኒያ በመጪው ጥቅምት ወር ለምታካሄደው ምርጫ 15 ፕሬዚዳንታዊ እጩዎች መቅረባቸውን የሀገሪቱ የምርጫ ቦርድ ይፋ አደረገ። በአውሮፓውያኑ 2015 ሙስናን እወጋለሁ መሰረተ ልማትን አስፋፋለሁ በማለት ወደ ስልጣን የመጡት ጆን ማጉፍሊ ለሁለተኛ ጊዜ…

በ2012 325 ቀበሌዎችና መንደሮችን የኤሌክትሪክ ተጠቃሚ ማድረግ ተችሏል-የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት

አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 21፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በ2012 በጀት ዓመት 325 ቀበሌዎች እና መንደሮችን የኤሌክትሪክ ተጠቃሚ ማድረግ መቻሉን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት አስታወቀ። የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የ2012 ዕቅድ አፈፃፀም እና የ2013 በጀት ዓመት የትኩረት…