በደወሌ ኮሪደር በሚገኝ ኬላ ከጅቡቲ ለሚገቡ አሽከርካሪዎች የኮቪድ 19 ቫይረስ ለመመርመር የሚያስችል ናሙና መውሰድ ተጀመረ
አዲስ አበባ ፣ሰኔ 17፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በዛሬው እለት በደወሌ ኮሪደር በሚገኝ ኬላ ከጅቡቲ ለሚገቡ አሽከርካሪዎች የኮቪድ 19 ቫይረስ ለመመርመር የሚያስችል ናሙና መውሰድ ተጀመረ፡፡
ናሙናውን ለመውሰድ የሚያስችልና ለማቆያ የሚያገለግል የድንኳን አልጋ በማዘጋጀት ስራው መጀመሩም ተገልጿል።…