ባለፉት 24 ሰዓታት 1 ሺህ 533 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ሲገኝባቸው የ16 ሰዎች ህይወት አልፏል
አዲስ አበባ ፣ ነሃሴ 20 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ባለፉት 24 ሰአታት ለ18 ሺህ 724 ሰዎች የላቦራቶሪ ምርመራ ተደርጎ 1 ሺህ 533 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው የጤና ሚኒስትሯ ዶክተር ሊያ ታደሰ አስታወቁ፡፡
ከዚህ ባለፈም ባለፉት 24 ሰአታት የ16…