የሀገር ውስጥ ዜና በኢትዮጵያ 17ኛው የጉሙሩክ ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤት በአሶሳ ተከፈተ Tibebu Kebede Jul 30, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 23፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢፌዴሪ ጉሙሩክ ኮሚሽን በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል አሶሳ የከፈተው የጉሙሩክ ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤት በይፋ ስታ ጀመረ። ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤቱን የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ አሻድሊ ሀሰን፣ የገቢዎች ሚንስትር አቶ ላቀ አያሌው እችና…
ዓለምአቀፋዊ ዜና አሜሪካ 12 ሺህ ወታደሮቿን ከጀርመን ልታስወጣ ነው Tibebu Kebede Jul 29, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 22 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) አሜሪካ 12 ሺህ ወታደሮቿን ከጀርመን ልታስወጣ መሆኑን አስታወቀች፡፡ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ዋሽንግተን በጀርመን ከሚገኘው 36 ሺህ ሰራዊቷ ውስጥ 1/3 የመቀነስ እቅድ እንዳላቸው ባለፈው ወር ተናግረው ነበር፡፡ ይህን ተከትሎም 12 ሺህ…
የሀገር ውስጥ ዜና 610 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ሲገኝባቸው የ14 ሰዎች ህይወት አልፏል Tibebu Kebede Jul 29, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 22 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት 24 ሰአታት ለ7 ሺህ 760 ሰዎች የላቦራቶሪ ምርመራ ተደርጎ 610 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው የጤና ሚኒስትሯ ዶክተር ሊያ ታደሰ አስታወቁ፡፡ ከዚህ በተጨማሪም የ14 ሰዎች ህይወት በቫይረሱ ሳቢያ ማለፉንም በፌስ ቡክ ገጻቸው…
የሀገር ውስጥ ዜና መርማሪ ፖሊስ በአቶ ጃዋር መሃመድ ቤት በግለሰብ እጅ የማይገኙ ሳተላይቶችና ከውጭ በድብቅ የገቡ ኤሌክትሮኒክስ መሳሪያዎች ማግኘቱን ገለጸ Tibebu Kebede Jul 29, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 22፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የፌዴራል መርማሪ ፖሊስ በአቶ ጃዋር መሃመድ ቤት በድጋሚ ባደረገው ፍተሻ በግለሰብ እጅ የማይገኙ ሳተላይቶችና ከውጭ በድብቅ የገቡ ኤሌክትሮኒክስ መሳሪያዎችን ማግኘቱን ገለጸ። መርማሪ ፖሊስ ሃምሌ 9 ቀን 2012 ዓ.ም በፍርድ ቤቱ በተሰጠው የ13…
የሀገር ውስጥ ዜና የሶማሌ ክልል ከፍተኛ አመራሮችና የጋምቤላ ክልል ምክር ቤት አባላት ችግኝ ተከሉ Tibebu Kebede Jul 29, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 22፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የሶማሌ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሙስጠፌ ሙሁመድ ዑመርን ጨምሮ የክልሉ ከፍተኛ አመራሮች የችግኝ ተከላ አካሂደዋል። ምክትል ርዕሰ መስተዳድሩ የሀገር አቀፍ አረንጓዴ አሻራ ፕሮግራም አካል አንድ የሆነው በክልሉ በአንድ ጀንበር ሚሊዮን…
የሀገር ውስጥ ዜና የፌዴሬሽን ምክር ቤትና የሰላም ሚኒስቴር በጋራ መስራት በሚችሉባቸው ጉዳዮች ዙሪያ ተወያዩ Tibebu Kebede Jul 29, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 22 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌዴሬሽን ምክር ቤትና የሰላም ሚኒስቴር በጋራ መስራት በሚችሉባቸው ጉዳዮች ዙሪያ ተወያይተዋል፡፡ የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባዔ አቶ አደም ፋራህ የጋራ መፍትሔ የሚሹ ጉዳዮች ወደ ሁለቱም ተቋማት እንደሚመጡ አውስተዋል፡፡ ከዚህ አንጻር…
የሀገር ውስጥ ዜና በህግ የተጀመረው ስራ በህግ የሚጨረስ መሆኑን መረዳት ተገቢ ነው- ጠ/ዐቃቤ ህግ ወ/ሮ አዳነች Tibebu Kebede Jul 29, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 22፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የህግ የበላይነት ማክበር፣ ማስከበር እና ፍትህን ማስፈን የህልውናችን መሰረት ነው ሲሉ ጠቅላይ ዐቃቤ ህግ ህግ ወ/ሮ አዳነች አቤቤ ገለፁ። የህግ የበላይነት እና ፍትህ እንዲሰፍን ዘርፈ ብዙ ስራ እና ርብርብ እየተደረገ እንደሚገኝ በፌስቡክ ገፃቸው…
የሀገር ውስጥ ዜና በኦሮሚያ ክልል ባለፉት 12 ሰዓታት 327 ሚሊየን 399 ሺህ 570 ችግኞች ተተክሏል Tibebu Kebede Jul 29, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 22፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኦሮሚያ ክልል በአንድ ጀንበር ማለትም ከጠዋቱ 12 እስከ ምሽቱ 12 ሰዓት ድረስ 327 ሚሊየን 399 ሺህ 570 ችግኞች ተተክሏል፡፡ በችግኝ ተከላ መርሃ ግብሩ ላይ የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሽመልስ አብዲሳን ጨምሮ የተለያዩ…
የሀገር ውስጥ ዜና በመተከል ዞን ጉባ ወረዳ በተፈፀመ ጥቃት የ13 ዜጎች ሕይወት ማለፉን የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል አስታወቀ Tibebu Kebede Jul 29, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 22፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል መተከል ዞን ጉባ ወረዳ በተፈፀመ ጥቃት የ13 ዜጎች ሕይወት ማለፉን የክልሉ ሠላም ግንባታ እና ጸጥታ ቢሮ ገለጸ። የቢሮው ምክትል ኃላፊ አቶ አብዱላዚዝ መሀመድ በመተከል ዞን ጉባ ወረዳ ከሀገር ውጭና ከውስጥ ተልዕኮ…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከፖለቲካ ፓርቲ አመራሮች ጋር ባካሄዱት ውይይት ላይ የተነሱ ጉዳዮች Tibebu Kebede Jul 29, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 22፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ዛሬ ጠዋት ከፖለቲካ ፓርቲዎች አመራሮች ጋር ውይይት አካሂደዋል፡፡ ውይይቱ ከ2011 ዓ.ም. ጀምሮ ከፖለቲካ ፓርቲዎች ጋር ከተካሄዱ የምክክር መድረኮች የቀጠለ መሆኑ እና የዛሬው ውይይት በሁለት ጉዳዮች ላይ ያተኮረ…