የኢኖቬሽን እና ቴክኖሎጂ ሚኒስትሩ ከአቶሚክ ኃይል ኤጀንሲ የአፍሪካ የቴክኒክ ትብብር ክፍል ዳይሬክተር ጋር ተወያዩ
አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 3 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢኖቬሽን እና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር ዶክተር ኢንጂነር ጌታሁን መኩሪያ ከዓለም አቀፉ የአቶሚክ ኃይል ኤጀንሲ የአፍሪካ የቴክኒክ ትብብር ክፍል ዳይሬክተር ሹካት አብዱልራዛቅ ጋር ተወያይተዋል።
በውይይታቸውም በአቶሚክ ቴክኖሎጂ ዙሪያ በጋራ…