Fana: At a Speed of Life!

በኢትዮጵያ በ24 ሰዓታት 805 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ሲገኝባቸው፤ የ10 ሰዎች ሕይወት አልፏል

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 23፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ በተደረገው 9 ሺህ 786  የላብራቶሪ ምርመራ 805 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ። በአጠቃላይ በኢትዮጵያ ቫይረሱ በምርመራ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር 16 ሺህ 615 መድረሱንም የጤና…

የስፖርት አበረታች ቅመሞችን ለመከላከልና ለመቆጣጠር የሚያስችል ስምምነት ተፈረመ

አዲስ አበባ  ፣ ሐምሌ 23  ፣2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ፀረ-አበረታች ቅመሞች ጽህፈት ቤት የስፖርት አበረታች ቅመሞችን ለመከላከልና ለመቆጣጠር የሚያስችል ስምምነት  ተፈራረመ ፡፡ ስምምነቱ የተፈረመው የኢትዮጲያ ብሔራዊ ፀረ-አበረታች ቅመሞች ጽህፈት ቤት ከኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት…

ፕሬዚዳንት ዶናልት ትራምፕ የአሜሪካ ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ እንዲራዘም ጠየቁ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 23፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ህዳር ላይ የሚካሄደው የ2020 የአሜሪካ ፕሬዝዳንታዊ ምርጫ እንዲራዘም ጠየቁ። ፕሬዚዳንት ትራምፕ ምርጫው እንዲራዘም የጠየቁት፥ በፖስታ አማካኝነት የሚደረግ ምርጫ ለማጭበርበር አመቺ በመሆኑ እና ተአማኒ የሆነ…

በአማራ ክልል 1 ሺህ 244 የህግ ታራሚዎች በይቅርታ ተለቀቁ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 23፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በአማራ ክልል 1 ሺህ 244 የህግ ታራሚዎች በይቅርታ መለቀቃቸውን የክልሉ ጠቅላይ አቃቤ ህግ አስታወቀ። የአቃቤ ሕጉ ህዝብ ግንኙነት ጉዳዮች ኃላፊ አቶ አለምሸት ምህረቴ  እንደገለጹት የህግ ታራሚዎቹ በይቅርታ የተለቀቁት ከሐምሌ 21/2012 ዓ.ም…

በአለም ዙሪያ በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ሰዎች ቁጥር ከ17 ሚሊየን አለፈ

አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 23፣ 2012(ኤፍ ቢ ሲ)በአለም አቀፍ ደረጃ በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ሰዎች ቁጥር ከ17 ሚሊየን መሻገሩን የጆን ሆፕኪንስ ዩኒቨርስቲ መረጃ ያሳያል፡፡ በወረርሸኙ ከተያዙት ሰዎች በተጨማሪ ከ667 ሺህ በላይ የሚሆኑ ሰዎች ህይወት አልፏል። ከ9 ነጥብ9 ሚሊዮን ሰዎች…