በአማራ ክልል 1 ሺህ 244 የህግ ታራሚዎች በይቅርታ ተለቀቁ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 23፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በአማራ ክልል 1 ሺህ 244 የህግ ታራሚዎች በይቅርታ መለቀቃቸውን የክልሉ ጠቅላይ አቃቤ ህግ አስታወቀ።
የአቃቤ ሕጉ ህዝብ ግንኙነት ጉዳዮች ኃላፊ አቶ አለምሸት ምህረቴ እንደገለጹት የህግ ታራሚዎቹ በይቅርታ የተለቀቁት ከሐምሌ 21/2012 ዓ.ም…
በአለም ዙሪያ በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ሰዎች ቁጥር ከ17 ሚሊየን አለፈ
አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 23፣ 2012(ኤፍ ቢ ሲ)በአለም አቀፍ ደረጃ በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ሰዎች ቁጥር ከ17 ሚሊየን መሻገሩን የጆን ሆፕኪንስ ዩኒቨርስቲ መረጃ ያሳያል፡፡
በወረርሸኙ ከተያዙት ሰዎች በተጨማሪ ከ667 ሺህ በላይ የሚሆኑ ሰዎች ህይወት አልፏል።
ከ9 ነጥብ9 ሚሊዮን ሰዎች…
ብሪታኒያ በ2ኛው ዙር የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ ስጋት ውስጥ መሆኗ ተገለጸ
አዲስ አበባ ፣ሐምሌ 23 ፣2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በአውሮፓ እያገረሸ ያለው የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ ብሪታኒያን ስጋት ውስጥ እንደከተታት የሀገሪቱ ጤና ሚኒስትር ማት ሀን ኮክ ገለጹ።
ይህንን ስርጭት ለመቆጣጠርም ዳግም ከሌሎች ሀገራት የሚመጡ ዜጎች ላይ አስገዳጅ የማቆያ እርምጃ ሊወሰድ ይችላል…
የአረንጓዴ አሻራ የችግኝ ተከላ መርሃ ግብር እስካሁን 83 በመቶ መከናወኑ ተገለፀ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 23፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በዘንድሮ የአረንጓዴ አሻራ የችግኝ ተከላ መርሃ ግብር እስካሁን ከእቅዱ 83 በመቶ መከናወኑ ተገለፀ።
“የአረንጓዴ አሻራ” የክረምት የችግኝ ተከላ መርሃ ግብር አፈፃፀም ግምገማ በዛሬው እለት ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ በተገኙበት…
የዓባይ ወንዝ የቀዳሚም ሆነ የወቅታዊ ግልጋሎት መብት የኢትዮጵያን በወንዙ የመጠቀም መብት የሚከለክል አለመሆኑ ተገለፀ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 23፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በዓባይ ወንዝ ላይ ያለው የቀዳሚም ሆነ የወቅታዊ ግልጋሎት መብት የኢትዮጵያን በወንዙ የመጠቀም መብቷን የሚከለክል አለመሆኑ ተገለጸ።
ይህ የተገለጸው የአባይ ወንዝ ተፋሰስ የህግ ማዕቀፍና የሃይድሮ ፖለቲክስ ዙሪያ በተዘጋጀው የፓናል ውይይት ላይ…
ኢትዮ ቴሌኮም በበጀት አመቱ ከ47 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ አገኘ
አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 23 ፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ኢትዮ ቴሌኮም በ2012 በጀት አመት 47 ነጥብ 7 ቢሊየን ብር ገቢ ማግኘቱ ተገለጸ።
የኩባንያው ዋና ስራ አስፈፃሚ ፍሬህይወት ታምሩ በሰጡት መግለጫ ÷ ገቢው ከእቅዱ 105 ነጥ ብ 1 በመቶ ብልጫ አለው ብለዋል።
ይህም ከባለፈው አመት…
የጋምቤላ ክልል ምክር ቤት ከ3 ነጥብ 3 ቢሊየን በላይ ሆኖ የቀረበለትን የ2013 የክልሉ መንግስት በጀትን አፀደቀ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 23፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የጋምቤላ ክልል ምክር ቤት ከ3 ነጥብ 3 ቢሊየን በላይ ሆኖ የቀረበለትን የ2013 የጋምቤላ ክልል መንግስት በጀትን አፀደቀ።
የጋምቤላ ክልል ምክር ቤት 5ኛ የምርጫ ጊዜ 5ኛ የስራ ዘመን 10ኛ መደበኛ ጉባኤውን የክልሉን የ2013 ዓመታዊ በጀት…
በኮንሶና በአሌ አዋሳኝ ላይ ለተከሰተው የፀጥታ ችግር ምክንያት የሆኑ አካላትን ለህግ የማቅረብ ስራ እየተሰራ ነው-አቶ ርስቱ ይርዳው
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 23፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኮንሶና በአሌ አዋሳኝ ላይ ለተከሰተው የፀጥታ ችግር ምክንያት የሆኑ አካላትን ለህግ የማቅረብ ስራ በትኩረት እየተሰራ መሆኑን የደቡብ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ርስቱ ይርዳው ገለፁ።
ምክትል ርዕሰ መስተዳድሩ አቶ ርስቱ ይርዳው ትናንት…
በኢትዮጵያ 17ኛው የጉሙሩክ ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤት በአሶሳ ተከፈተ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 23፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢፌዴሪ ጉሙሩክ ኮሚሽን በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል አሶሳ የከፈተው የጉሙሩክ ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤት በይፋ ስታ ጀመረ።
ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤቱን የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ አሻድሊ ሀሰን፣ የገቢዎች ሚንስትር አቶ ላቀ አያሌው እችና…