Fana: At a Speed of Life!

ኢትዮጵያ እና አልጀሪያ ትብብራቸውን ለማጠናከር ተስማሙ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 22፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ኢትዮጵያ እና አልጀሪያ የሁለትዮሽ ግንኙነታቸውን ለማጠናከር ተስማሙ። በአልጀሪያ የኢትዮጵያ አምባሳደር በመሆን የተሾሙት ነቢያት ጌታቸው በኢትዮጵያ የአልጀሪያ አምሳደር እና የሀገሪቱ የአፍሪካ ህብረት ቋማ ተጠሪ ከሆኑት ኤልሃምዲ ሳላህ ጋር…

ሙስሊሙ ማህበረሰብ በዓሉን ሲያከብር የኮቪድ19 መከላከያ መንገዶችን እና የተቀመጡ ክልከላዎችን በመተግበር ሊሆን ይገባል – የኢትዮጵያ እስልምና…

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 22 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ሙስሊሙ ማህበረሰብ የኢድ አል አድሃ አረፋ በዓልን ሲያከብር በእምነቱ የተቀመጡ የወረርሽኝ መከላከያ መንገዶችን እና በአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ የተቀመጡ ክልከላዎችን ተግባራዊ በማድረግ መሆን እንዳለበት የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት…

ጠ/ሚ ዐቢይ በፈረንጆቹ 2020 ከ100 ስመ ጥር አፍሪካውያን መካከል አንዱ ሆነው ተመረጡ

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 22 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በፈረንጆቹ 2020 ከ100 ስመ ጥር አፍሪካውያን መካከል አንዱ ሆነው ተመረጡ፡፡ ሪፒዩቴሽን ፖል ኢንተርናሽናል የተሰኘው ተቋም የፈረንጆቹ 2020 በተለያዩ የሙያ መስኮች ስመ ጥር የሆኑ 100 አፍሪካውያንን ዝርዝር…

ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ከብሪታንያ የአፍሪካ ጉዳዮች ሚኒስትር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 22 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ከብሪታንያ የአፍሪካ ጉዳዮች ሚኒስትር ጀምስ ደድሪጅ ጋር በሁለትዮሽ የሃገራቱ ግንኙነት መጠናከር እና ሌሎች የጋራ ጉዳዮች ላይ ተወያይተዋል። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ ለሶስት ቀናት ይፋዊ የስራ ጉብኝት…

በአዲስ አበባ የፊታችን እሁድ በአንድ ቀን 2 ሚሊየን ችግኝ ሊተከል ነው

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 22 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ የፊታችን እሁድ በአንድ ቀን 2 ሚሊየን ችግኝ ሊተከል ነው፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ ፅህፈት ቤት የፊታችን ከማለዳው 12 ሰዓት ጀምሮ በአንድ ቀን የ2 ሚሊየን ችግኝ ተከላ መርሐ ግብር እንደሚከናወን…

በቻይና ከሶስት ወራት ወዲህ ከፍተኛ ቁጥር ያላቸው ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ተገኘባቸው

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 22 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በቻይና ከሶስት ወራት በኋላ ከፍተኛ ቁጥር ያላቸው ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ተገኘባቸው፡፡ የሃገሪቱ ብሄራዊ የጤና ኮሚሽን እንዳስታወቀው በሃገሪቱ 101 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ተገኝቶባቸዋል፡፡ ከዚህ ውስጥ 89 ሰዎች በምዕራባዊቷ ዢንጂያንግ…

የአፍሪካ ሀገራት በቅርብ ጊዜያት የኮቪድ19 መከላከያ ቁሳቁስ እጥረት ሊያጋጥማቸው ይችላል – አፍሪካ ሲዲሲ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 22፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአፍሪካ ሀገራት በቅርብ ጊዜያት የኮሮና ቫይረስ መከላከያ ቁሳቁሶች እጥረት ሊያጋጥማቸው እንደሚችል የአፍሪካ በሽታ መቆጣጠርና መከላከል ማዕከል አስታወቀ። ማዕከሉ ባወጣው መግለጫ የአፍሪካ ሀገራት ሊያጋጥማቸው የሚችለውን የኮሮና ቫይረስ መከላከያ…