Fana: At a Speed of Life!

ግብፅ የህዳሴ ግድብ የመጀመሪያ ዙር የውሃ ሙሌት ምንም ጉዳት እንደማያደርስባት ገለጸች

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 20፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ግብፅ የናስር ሃይቅ ክምችቷን ስለምትጠቀም በመጀመሪያው የታላቁ የህዳሴ ግድብ ውሃ ሙሌት ምንም ዓይነት ጉዳት እንደማይደርስባት የሃገሪቱ የውሃ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ መሃመድ አልሰበይሂ ተናገሩ፡፡ ሚኒስትሩ በፌስቡክ ገፃቸው ባሰፈሩት ፅሁፍ በዚህ…

አሜሪካ በቻይና ቼንግዱ ከተማ የሚገኘውን ቆንስላዋን ዘጋች

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 20 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) አሜሪካ በቻይና ቼንግዱ ከተማ የሚገኘውን ቆንስላዋን ዘግታ ወጣች፡፡ ቻይና ባለፈው ሳምንት አሜሪካ በቼንግዱ የሚገኘው ቆንስላዋን እንድትዘጋ ትዕዛዝ መስጠቷ ይታወሳል፡፡ ይህን ተከትሎም አሜሪካ ቆንስላዋን በዛሬው እለት ዘግታ ወጥታለች፡፡…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ከኢንቨስትመንት እና የሥራ ዕድል ፈጠራ ብሔራዊ ኮሚቴ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 20፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከኢንቨስትመንት እና የሥራ ዕድል ፈጠራ ብሔራዊ ኮሚቴ ጋር ተወያዩ። የውይይቱ ዓላማም ባለፈው ዓመት የተካሄዱትን ብሔራዊ የሥራ ዕድል ፈጠራ ክንዋኔዎች መመዘን እና ለቀጣዩ ዓመት አቅጣጫ መስጠት መሆኑን የጠቅላይ…

ባንኩ ከ1 ቢሊየን ብር በላይ አተረፈ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 20፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኦሮሚያ ህብረት ስራ ባንክ ለመጀመሪያ ጊዜ ከ1 ቢሊየን ብር በላይ ማትረፉን አስታወቀ፡፡ ባንኩ ከታክስ በፊት ያገኘው የትርፍ መጠን ካለፈው ዓመት ጋር ሲነፃፀር 102 በመቶ ጭማሪ ማሳየቱን የኦሮሚያ ህብረት ስራ ባንክ ፕሬዘዳንት አቶ ደርቤ አስፋው…

ጁቬንቱስ የጣሊያን ሴሪ አን ለ9ኛ ተከታታይ ጊዜ አሸናፊ መሆኑን አረጋገጠ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 20፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ጁቬንቱስ የጣሊያን ሴሪ አን ለ9ኛ ተከታታይ ጊዜ አሸናፊ መሆኑን አረጋግጧል፡፡ የቱሪኑ ክለብ ሴሪ አውን በተከታይ ለ9ኛ ጊዜ ማንሳቱን ትናንት ምሽት ሳምፕዶሪያን በማሸነፍ ነው ያረጋገጠው፡፡ ሁለት ጨዋታ በቀረው ሴሪ አ ጁቬንቱስ ከተከታዩ…

ሱዳን በዳርፉር ግዛት ተጨማሪ ወታደሮችን ልታሰፍር ነው

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 20፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ሱዳን በዳርፉር ግዛት ተጨማሪ ወታደሮችን እንደምታሰፍር ጠቅላይ ሚኒስትር አብደላ ሃምዶክ አስታወቁ፡፡ ከትናንት በስቲያ ማንነታቸው ያልታወቁ ታጣቂዎች በፈፀሙት ጥቃት 60 ንጹሃን ዜጎች ለህልፈት ተዳርገዋል፡፡ ቀደም ባለው ቀን ደግሞ በተፈጸመ…

ጠ/ ሚ ዐቢይ በኤሌክትሪክ ኃይል የምትሠራ መኪና በስጦታነት ተበረከተላቸው

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 20፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በኤሌክትሪክ ኃይል የምትሠራ እና የሀዩንዳይ ኩባንያ አካል በሆነው ማራቶን ሞተርስ ሙሉ በሙሉ በኢትዮጵያ የተገጣጠመች የመጀመሪያ መኪና በስጦታነት ተበረከተላቸው። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ለሀዩንዳይ ፕሬዚዳንት ባቀረቡት ጥያቄ…