በአቶ በቀለ ገርባ ላይ ተጨማሪ 8 ቀናት የምርመራ ጊዜ ተሰጠ
አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 20 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌደራሉ የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት በአቶ በቀለ ገርባ ላይ ተጨማሪ ስምንት ቀናት የምርመራ ጊዜ ፈቀደ።
መርማሪ ፖሊስ ባለፈው በተሰጠው 11 ቀን ያከናወናቸውን ተግባራት በፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ ችሎት የአራዳ ተረኛ…
ባለፉት 24 ሰዓታት 579 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ሲገኝባቸው የ5 ሰዎች ህይወት አልፏል
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 20፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኢትዮጵያ ባለፉት 24 ሰዓታት ለ7 ሺህ 9 ሰዎች የላቦራቶሪ ምርምራ ተደርጎ 579 ሰዎች ቫይረሱ እንደተገኘባቸው የጤና ሚኒስትር ዶክተር ሊያ ታደሰ አስታወቁ።
በዚህም በኢትዮጵያ በቫይረሱ የተያዙ ሰዎች ቁጥር 14 ሺህ 547 ሰዎች የደረሰ ሲሆን…
በወ/ሮ ዳግማዊት ሞገስ የተመራ የልዑካን ቡድን የታጁራ ወደብን ጎበኘ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 20፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በትራንስፖርት ሚኒስትር ወይዘሮ ዳግማዊት ሞገስ የተመራ የልዑካን ቡድን ትናንት በጂቡቲ ታጁራ ክልል ተገንብቶ ስራ የጀመረውን ወደብ ጎበኘ፡፡
በጉብኝቱ የጂቡቲ ትራንስፖርት ሚኒስትር፣ የጂቡቲ ወደብና ነጻ ቀጠና ሊቀመንበር እንዲሁም የሁለቱ ሃገራት…
ጀርመን ሩሲያ ወደ ቡድን 7 አባል ሃገራት ዳግም እንድትመለስ የቀረበውን እቅድ ውድቅ አደረገች
አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 20 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ጀርመን የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ሩሲያ ወደ ቡድን 7 አባል ሃገራት ዳግም እንድትመለስ ያቀረቡትን እቅድ ውድቅ አደረገች፡፡
የጀርመኑ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሄኮ ማስ ሃገራቸው የትራምፕን ሃሳብ እንደማትቀበል ተናግረዋል፡፡
ዶናልድ…
ተቋማቱ ግምታዊ ዋጋቸው 34 ሚሊየን ብር የሚያወጣ ድጋፍ ለተፈናቃዮች አደረጉ
አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 20 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የገቢዎች ሚኒስቴር እና የጉምሩክ ኮሚሽን ግምታዊ ዋጋቸው 34 ሚሊየን ብር የሚያወጣ የቁሳቁስ ድጋፍ ለተፈናቃዮች አደረጉ።
ድጋፉ በሃገሪቱ አንዳንድ አካባቢዎች በተከሰተው የፀጥታ ችግር ለተፈናቀሉ ወገኖች ድጋፍ ለሚያሰባስበው በሕዝብ ተወካዮች…
ለጠቅላይ ሚኒስትሩ የተበረከተው በኤሌክትሪክ ሀይል የሚሰራው ተሽከርካሪ
https://www.youtube.com/watch?v=ViTl0U0zz34
ዩ ኤስ አይ ዲ የኮሮና ቫይረስን ለመከላከል የሚረዱና ከ2 ሚሊየን ብር በላይ ዋጋ ያላቸውን ቁሳቁሶች ለኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ለገሰ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 20፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአሜሪካ የልማት ተራድኦ ድርጅት (ዩ ኤስ አይ ዲ) የኮሮና ቫይረስን ለመከላከል የሚረዱ 2 ሚሊየን 626 ሺህ 780 ብር ዋጋ ያላቸው የኮሮና ቫይረስን ለመከላከል የሚረዱ ቁሳቁሶችን ለኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ለገሰ፡፡
ድርጅቱ የለገሳቸው ቁሳቁሶች…
ግብፅ የህዳሴ ግድብ የመጀመሪያ ዙር የውሃ ሙሌት ምንም ጉዳት እንደማያደርስባት ገለጸች
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 20፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ግብፅ የናስር ሃይቅ ክምችቷን ስለምትጠቀም በመጀመሪያው የታላቁ የህዳሴ ግድብ ውሃ ሙሌት ምንም ዓይነት ጉዳት እንደማይደርስባት የሃገሪቱ የውሃ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ መሃመድ አልሰበይሂ ተናገሩ፡፡
ሚኒስትሩ በፌስቡክ ገፃቸው ባሰፈሩት ፅሁፍ በዚህ…