ሰሜን ኮሪያ የመጀመሪያ የኮሮናቫይረሰ ተጠርጣሪ ማግኘቷን ተከትሎ በድንበር አካባቢ አስቸኳይ ጊዜ አዋጅ አወጀች
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 19፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ሰሜን ኮሮያ በሀገሯ ለመጀመሪያ ጊዜ በኮሮና ቫይረስ የተጠረጠረ ሰው መገኘቱን አስታውቃለች።
የኮሮና ቫይረስ በዓለማችን ላይ በተለይም በቻይናዋ ዉሃን ከተገኘ ሰባት ወራትን ያስቆጠረ ቢሆንም፤ ሰሜን ኮሪያ ግን ለመጀመሪያ ጊዜ ነው በቫይረሱ የተጠረጠረ…