የኖቤል የሰላም ሽልማቱ የሀገራችንን መልካም ገፅታ ለዓለም ለማሳየት መልካም እድል ይዞ የመጣ ነው – ጠ/ሚ ዐቢይ
አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 2፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኖቤል የሰላም ሽልማቱ የሀገራችንን መልካም ገፅታ ለዓለም ለማሳየት መልካም እድል ይዞ የመጣ መሆኑን የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ገለጹ።
የዓለም የኖቤል የሰላም ሎሬት ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አሕመድ ዛሬ ማለዳ ቦሌ…