የሀገር ውስጥ ዜና የኖቤል የሰላም ሽልማት ስነ ስርዓት በኖርዌይ ኦስሎ እየተካሄደ ነው Tibebu Kebede Dec 17, 2019 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 30፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኖቤል የሰላም ሽልማት ስነ ስርዓት በዛሬው እለት በኖርዌይ ኦስሎ እየተካሄደ ነው። የኖቤል የሰላም ሽልማት ስነ ስርዓቱ ላይ የኖቤል የሰላም ሽልማት አሸናፊ የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ ተገኝተዋል። ጠቅላይ…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮ-ሳዑዲ ዓረቢያ ቢዝነስ ፎረም ተካሄደ Tibebu Kebede Dec 17, 2019 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 30፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያና ሳዑዲ ዓረቢያ ኩባንያዎች የቢዝነስ ፎረም በዛሬው ዕለት በአዲስ አበባ ተካሂዷል፡፡ በቢዝነስ ፎረሙ የኢትዮጵያ እና ከሳዑዲ ዓረቢያ የመጡ ከፍተኛ የመንግስት አመራሮች እንዲሁም ከ150 በላይ ባለሃብቶች ተሳትፈዋል። መድረኩ…
የሀገር ውስጥ ዜና በሰብአዊ መብት ጥበቃ ዙሪያ የሚሰሩ ተቋማት መንግስት በዘርፉ ለሚያከናውነው ስራ ድጋፍ እንደሚያደርጉ ተጠቆመ Tibebu Kebede Dec 17, 2019 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 30፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በሰብአዊ መብት ጥበቃ ዙሪያ የሚሰሩ ተቋማት መንግስት በዘርፉ ለሚያከናውነው ስራ አስፈላጊውን ድጋፍ እንደሚያደርጉ ተጠቆመ። 71ኛው አለም አቀፍ የሰብአዊ መብቶች ቀን “ወጣትነት ለሰላምና ሰብአዊ መብቶች መከበር” በሚል መሪ ቃል እየተከበረ ይገኛል።…
የሀገር ውስጥ ዜና በኢትዮጵያ የሰው ሀብት ልማት በ65 ነጥብ 8 በመቶ፤ የእድሜ ጣራ ደግሞ በ14 ነጥብ 3 ዓመት ጨምሯል- ተመድ Tibebu Kebede Dec 17, 2019 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 30፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኢትዮጵያ የሰው ሀብት ልማት በ65 ነጥብ 8 በመቶ ሲያድግ፥ የእድሜ ጣራ ደግሞ በ14 ነጥብ 3 ዓመት ከፍ ማለቱን የተባበሩት መንግስታት የልማት ፕሮግራም አስታወቀ። ድርጅቱ የአውሮፓውያኑ የ2019 የኢትዮጵያ ሰው ሀብት ልማት ሪፖርትን በዛሬው…
የሀገር ውስጥ ዜና በዋሽንግተን ዲሲ ሲካሄድ የነበረው የኢትዮጵያ፣ ሱዳንና ግብፅ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች ስብሰባ ተጠናቀቀ Tibebu Kebede Dec 17, 2019 0 አዲስ አበባ፣ህዳር 30፣2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በዩናይትድ ስቴትስ ዋሽንግተን ዲሲ ሲካሄድ የነበረው የኢትዮጵያ፣ ሱዳንና ግብፅ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች ስብሰባ ተጠናቀቀ። በታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ላይ አተኩሮ በተካሄደው ስብሰባ ላይ የሀገራቱ የውሃ ሚኒስትሮችም የተካፈሉ ሲሆን፥ የአሜሪካ…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ በኖርዌይ ከኖቤል ኮሚቴ አባላት ጋር ተገናኙ Tibebu Kebede Dec 17, 2019 0 አዲስ አበባ፣ህዳር 30፣2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አሕመድ በኖርዌይ ኦስሎ ከኖቤል ኮሚቴ አባላት ጋር ተገናኙ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ የ2019 የዓለም የኖቤል የሰላም ተሸላሚ መሆናቸው ይታወቃል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ዛሬ በኦስሎ በሚከናወን ስነ ስርዓትም…
ስፓርት የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ሲጠቀምበት የነበረውን አርማ አሻሻለ Tibebu Kebede Dec 17, 2019 0 አዲስ አበባ ፣ ህዳር 29 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ለረዥም አመታት ሲጠቀምበት የነበረውን አርማ አሻሻለ። ትናንት 11ኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባዔውን ያካሄደው ፌዴሬሽኑ በጉባኤው ፌዴሬሽኑን አይገልጽም እንዲሁም አላስፈላጊ ምልክቶች ተካተውበታል በሚል ቅሬታ…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮ ህንድ የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ገበያ ትስስር በይፋ ተጀመረ Tibebu Kebede Dec 17, 2019 0 አዲስ አበባ ፣ ህዳር 29 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ትስስሩ የኢትዮጵያና የህንድ የንግድና የፈጠራ ስራ ባለሙያዎች የሽርክና ውል በመፍጠር በኢትዮጵያ ውስጥ እንዲሰሩ ለማድረግ የተዘጋጀ ነው። በህንድ በኩል በሀገሪቱ ወደ ስራ የገቡና ከፍተኛ እንቅስቃሴ እያደረጉ ያሉ ተቋማትና ግለሰቦች…
የሀገር ውስጥ ዜና ሁለተኛው ሀገር አቀፍ የማህበራዊና የባህርይ ለውጥ ተግባቦት ጉባኤ ተጀመረ Tibebu Kebede Dec 17, 2019 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 29፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ሁለተኛው ሀገር አቀፍ የማህበራዊና የባህርይ ለውጥ ተግባቦት ጉባኤ እየተካሄደ ነው። ጉባኤው የማህበራዊ እና የባህርይ ለውጥ ተግባቦት ከጤና ባሻገር በሚል መሪ ቃል እተካሄደ ሲሆን፥ ከነገ በስቲያ ይጠናቀቃል። የጤና ሚኒስትሩ ዶክተር…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠ/ሚ ዶክተር ዐቢይ ከስዊድኑ አቻቸው ጋር ተወያዩ Tibebu Kebede Dec 17, 2019 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 29፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አሕመድ ከስዊድኑ ጠቅላይ ሚኒስትር ስቴፈን ሎቨን ጋር ተወያዩ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ የ2019 የኖቤል የሰላም ሽልማታቸውን ለመቀበል ወደ ኦስሎ ያቀኑ ሲሆን፥ እግረ መንገዳቸውንም በስዊድን ጉብኝት…