ኢትዮጵያውያን የአንድነት እና መከባበር እሴቶቻቸውን ሊያስጠብቁ ይገባል- የአዲስ አበባ ነዋሪዎች
አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 19 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ሁሉም ኢትዮጵያዊያን ከዚህ ቀደም የነበሩትን የአንድነት እና መከባበር እሴቶች ሊያስጠብቁ እንደሚገባ የአዲስ አበባ ከተማ ነዋሪዎች ተናገሩ።
አሁን በተለያዩ የሀገሪቱ አካባቢዎች የተፈጠሩ አለመረጋጋቶችም በፍጥነት እንዲቆሙ መንግስት ህግ…