በአርቲስት ሃጫሉ ሁንዴሳ ግድያ የተጠረጠሩት ጥላሁን ያሚ እና አብዲ አለማየሁ ፍርድ ቤት ቀርበዋል
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 17፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) አርቲስት ሃጫሉ ሁንዴሳን ገድለዋል ተብለው የተጠረጠሩት ጥላሁን ያሚ እና አብዲ አለማየሁ ዛሬ ፍርድ ቤት ቀርበዋል ፡፡
በከሰአት በኋላ በነበረው ችሎትም የአርቲስት ሃጫሉ ግድያን ተከትሎ በቡራዩና አዲስ አበባ በተፈጠረ አመጽና ሁከት በደረሰ የሰውና…
ተጨማሪ 760 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ሲገኝባቸው የ3 ሰዎች ህይወት አልፏል
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 17፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ባለፉት 24 ሰአታት ለ7 ሺህ 264 ሰዎች የላቦራቶሪ ምርመራ ተደርጎ 760 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው የጤና ሚኒስትሯ ዶክተር ሊያ ታደሰ አስታወቁ፡፡
ዶክተር ሊያ በትዊተር ገጻቸው ባሰፈሩት ፅሁፍ ባለፉት 24 ሰአታት የ3 ሰዎች ህይወት…
የህዳሴ ግድብ የመጀመሪያው ዙር የውሀ ሙሌት መጠናቀቅ የሀገር ሉዓላዊነት ማረጋገጫ ነው – የፖለቲካ ፓርቲ አመራሮች
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 17፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ የመጀመሪያው ዙር የውሀ ሙሌት መጠናቀቅ የሀገር ሉዓላዊነት ማረጋገጫ መሆኑን የፖለቲካ ፓርቲ አመራሮች ተናገሩ፡፡
ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋር ቆይታ ያደረጉት የኢዜማ፣ ኢሀፓ፣ ነፃነት እና እኩልነት ፓርቲዎች…
አየር መንገዱ 558 የአቪዬሽን ባለሙያዎችን አስመረቀ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 17፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትየጵያ አየር መንገድ አቪዬሽን አካዳሚ 558 የአቪዬሽን ባለሙያዎች ማስመረቁን አስታወቀ።
በኮሮና ቫይረስ ሳቢያ በቪዲዮ ኮንፈረንስ በተደረገው የምርቃት ስነ ስርዓት የኢትዮጵያ አየር መንገድ ዋና ስራ አስፈጻሚ አቶ ተወልደ ገብረማርያምን ጨምሮ…
የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ መስከረም 2 ቀን 2013 ዓ.ም ይጀመራል
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 17፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ ) የቀጣዩ የውድድር ዘመን የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ መስከረም 2 ቀን 2013 ዓ.ም እንደሚጀመር ተገለጸ፡፡
የሊጉ አስተዳዳሪ አካል የፕሪሚየር ሊጉ ጨዋታዎች በፈረንጆቹ መስከረም 12 በእኛ የአዲስ አመት ማግስት እንደሚጀመር አስታውቋል፡፡…
ሚዲያና የጥላቻ ንግግርን በተመለከተ ውይይት ተካሄደ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 17፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያ ብሮድካስት ባለስልጣን እና ጀስቲስ ፎር ኦል ፒ ኤፍ ኢትዮጵያ ሚዲያና የጥላቻ ንግግርን በተመለከተ ውይይት አካሂደዋል፡፡
በውይይቱ ላይ የሰላም ሚኒስትሯ ወይዘሮ ሙፈሪሃት ካሚል ባደረጉት የመክፈቻ ንግግር ሚዲያ ሀገር በመገንባትና…
ሃገር አቀፍ የምርት ጥራት ደረጃ ለማሳደግ የስምምነት ሰነድ ተፈረመ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 17፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር እና በኢትዮጵያ ደረጃዎች ኤጀንሲ መካከል ሃገር አቀፍ የምርት ጥራት ደረጃን ለማሳደግ የሚረዳ የስምምነት ሰነድ ተፈረመ ፡፡
ስምምነቱ ለሀገር ውስጥና ለወጪ ንግድ የሚቀርብ የጨርቃጨርቅ፣ ቆዳ፣ ማር፣ አትክልትና…