የዜና ቪዲዮዎች ተቀማጭነታቸውን አዲስ አበባ ላደረጉ የአፍሪካ ሀገራት አምባሳደሮች በህዳሴ ግድብ ዙሪያ ገለፃ ተደረገ Tibebu Kebede May 19, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=NMQU2qI9E4s&feature=youtu.be
የዜና ቪዲዮዎች 27ኛዋ ሌሊት በረመዳን ፆም Tibebu Kebede May 19, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=uI769eyQC2E&feature=youtu.be
የዜና ቪዲዮዎች ጠንካራ የዲፕሎማሲ ስራ አስፈላጊነት በህዳሴው ግድብ ዙሪያ Tibebu Kebede May 19, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=z1Z3RkzfRFE&feature=youtu.be
የሀገር ውስጥ ዜና የትግራይ ብልፅግና ፓርቲ በመቐለ ራሳቸውን መከላከል በማይችሉ ወጣቶች ላይ የተፈጸመው የሃይል ድርጊት መወገዝ እንዳለበት ገለፀ Tibebu Kebede May 19, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 11፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በመቐለ ከተማ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ድንጋጌዎችን በመተላለፍ የተሰባሰቡ ወጣቶችን በፖሊስ ለመበተን በተደረገ ጥረት የተፈጠረ አለመግባባት ለአንድ ወጣት ሕይወት ማለፍ ምክንያት መሆኑን ፖሊስ አስታውቋል። በከተማ አስተዳደሩ የሰሜን ክፍለ ከተማ ፖሊስ…
የሀገር ውስጥ ዜና በአዲስ አበባ ከ2 ሺህ 700 በላይ በጎዳና ላይ የሚኖሩ አረጋዊያንን የማንሳት ስራ ተጀመረ Tibebu Kebede May 19, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 11፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ ሰራተኛና ማህበራዊ ጉዳይ ቢሮ ከተለያዩ የአረጋዊያን እና የአዕምሮ ህሙማን መርጃ ማዕከላት ጋር በመተባበር በኮሮና ቫይረስ ምክንያት ለችግር የተጋለጡ 2 ሺህ 754 አረጋዊያንን የማንሳት ስራ ጀመረ። በዛሬው ዕለትም ከ286…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ብሪታኒያ ማሽተትና ጣዕም ማጣትን የኮሮናቫይረስ ምልክቶች ዝርዝር ውስጥ አካተተች Meseret Demissu May 19, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 11፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በብሪታኒያ ሰዎች ራሳቸውን ችለው እንዲገለሉ ከሚያደርጉ የኮሮና ቫይረስ ምልክቶች ዝርዝር ውስጥ ማሽተት አለመቻል ወይም ጣዕም ማጣትን ማካተቷ ተነግሯል ። እስካሁን ድረስ ሰዎች ራሳቸውን የሚያገሉት ትኩሳትና ማሳል ምልክት ብቻ ሲኖርባቸው ሲሆን፥…
የሀገር ውስጥ ዜና ፍቼ ጫምባላላ ከዘመን መለወጫ በዓልነቱ ባሻገር የሲዳማ ህዝብ ጥልቅ የሆነ ማህበራዊና ምጣኔ ሃብታዊ እሴቶች መገለጫ ነው-ዶ/ር ሂሩት ካሳው Meseret Demissu May 19, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 11፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ)የኢ.ፌ.ድ.ሪ ባህልና ቱሪዝም ሚኒስቴር ሚኒስትር ዶክተር ሂሩት ካሳው ለሲዳማ ብሔር የዘመን መለወጫ ፍቼ ጫምባላላ በዓል ባስተላለፉት የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት በዓሉ ከዘመን መለወጫ በዓልነቱ ባሻገር የሲዳማ ህዝብ ጥልቅ የሆነ ማህበራዊና ምጣኔ…
የሀገር ውስጥ ዜና የአውሮፓ ህብረት የናይል ወንዝና የህዳሴ ግድብ ለኢትዮጵያ ላላቸው ስትራቴጂካዊ ጠቀሜታ እውቅና እንደሚሰጥ ገለፀ Tibebu Kebede May 19, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 11፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአውሮፓ ህብረት የናይል ወንዝ እና የታላቁ የህዳሴ ግድብ ለኢትዮጵያ ላላቸው ስትራቴጂካዊ ጠቀሜታ እውቅና እንደሚሰጥ ገለፀ። የአውሮፓ ካውንስል እና የአውሮፓ ኮሚሽን ፕሬዚዳንቶች በጋራ ለኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ በፃፉት…
የሀገር ውስጥ ዜና ከባንኮች የሚወጣን ጥሬ ገንዘብ የሚገድብ መመሪያ ከዛሬ ጀምሮ ተግባራዊ እንደሚደረግ ብሄራዊ ባንክ አስታወቀ Tibebu Kebede May 19, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 11፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ከባንኮች የሚወጣን ጥሬ ገንዘብ የሚገድብ መመሪያ ከዛሬ ጀምሮ ተግባራዊ እንደሚደረግ የኢትዮጵያ ብሄራዊ ባንክ አስታወቀ። የብሄራዊ ባንክ ገዢ ዶክተር ይናገር ደሴ ዛሬ በሰጡት መግለጫ፥ መመሪያው የገንዘብ ዝውውርን ወደ ስርአት በማስገባት…
የሀገር ውስጥ ዜና በልማት ሴፍቲኔት የወጣቶች ፈጠራ ፕሮጀክት 400 ወጣቶችን በሙከራ ትግበራ ለማሳተፍ ዝግጅት እየተደረገ ነው Meseret Demissu May 19, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 11፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ)በፌዴራል የከተሞች የሥራ ዕድል ፈጠራና የምግብ ዋስትና ኤጀንሲ የልማት ሴፍቲኔት የወጣቶች የስራ ፈጠራ ፕሮጀክት 400 ወጣቶችን በሙከራ ትግበራው ለማሳተፍ ዝግጅት እየተደረገ መሆኑ ተገለጸ። በፕሮጀክቱ ሽፋን ለመስጠት በዕቅድ ከተያዙት 100ሺ…