Fana: At a Speed of Life!

የአገልግሎት ክፍያ በአግባቡ አለመከፈሉ ህልውናዬን አየተፈታተነው ነው- የአዲስ አበባ ውሃና ፍሳሽ ባለስልጣን

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 11፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአገልግሎት ክፍያ በአግባቡ አለመከፈሉ ህልውናዬን አየተፈታተነው ነው አለ የአዲስ አበባ ውሃና ፍሳሽ ባለስልጣን አስታወቀ። ባለስልጣኑ ዛሬ በሰጠው መግለጫ የኮሮና ቫይረስን ለመከላከል እየተደረገ ባለው ጥረት ውስጥ የበኩሉን እየተወጣ ቢገኝም ገቢን…

መቀመጫቸውን አዲስ አበባ ላደረጉ የአፍሪካ ሀገራት አምባሳደሮች በህዳሴ ግድብ ዙሪያ ገለፃ ተደረገ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 11፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) መቀመጫቸውን አዲስ አበባ ላደረጉ የአፍሪካ ሀገራት አምባሳደሮች ስለታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ገለጻ ተደረገላቸው። የውሃ፣ መስኖ እና ኢነርጂ ሚኒስትር ዶክተር ኢንጂነር ስለሺ በቀለ ለአምባሳደሮቹ በታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ዙሪያ…

የኮቪድ-19 ወረርሽኝን ለመቆጣጠር የአለም አቀፍ ቅንጅትና ትብብር አስፈላጊ ነው-ዶ/ር ሊያ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 11፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ትናንት በቪድዮ  ኮንፈረስ  በተጀመረው 73ኛው የዓለም የጤና ጉባኤ ላይ የኢፌዴሪ የጤና ሚኒስትር ዶክተር ሊያ ታደሰ የኮቪድ 19 ወረርሽኝን ለመቆጣጠር የአለም አቀፍ ቅንጅት እና ትብብር አስፈላጊ መሆኑን ገልጸዋል። የዓለም የጤና ድርጅት አመታዊ…

ኮቪድ 19`ን ተከላክለን የተሻለች ሀገር ለመገንባት ባለን ሀብት ላይ እውቀትና ፈጠራን አቀናጅተን መጠቀም ይኖርብናል­- ጠ/ሚ ዐቢይ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 11፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ኮቪድ 19`ን ተከላክለን የተሻለች ሀገር ለመገንባት ባለን ሀብት ላይ እውቀትና ፈጠራን አቀናጅተን መጠቀም ይኖርብናል አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ በዛሬው እለት በፌስቡክ ገፃቸው ፈጠራን…

አየር መንገዱ ለጭነት አገልግሎት በ22 የመንገደኛ አውሮፕላኖቹ ላይ የምህንድስና ማስተካከያ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 11፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ ኮቪድ-19 ያሳደረውን ጫና ለመቋቋም አዲስ ስትራቴጂ በመጠቀም ተጨማሪ 22 የመንገደኛ አውሮፕላኖችን የጭነት አገልግሎት እንዲሰጡ በውስጥ አቅም የምህንድስና ማስተካከያ በማድረግ ሥራ መጀመሩን አስታውቋል። አየር መንገዱ…

የደቡብ ሱዳን ተቀዳሚ ምክትል ፕሬዚዳንት ሪክ ማቻር የኮሮና ቫይረስ ተገኘባቸው

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 11፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የደቡብ ሱዳን ተቀዳሚ ምክትል ፕሬዚዳንት ሪክ ማቻር  በተደረገላቸው ምርመራ የኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው ታውቋል። የኮሮና ቫይረስ ስርጭትን ለመቆጣጠር የተቋቋመ ግብረ ሀይል አባል በቫይረሱ መያዙ ከተረጋገጠ በኋላ ሪክ ማቻር ባደረጉት ምርመራ…