Fana: At a Speed of Life!

በደረስንበት የስኬት ምዕራፍ ሳንታጠር፤ ድላችንን እያጣጣምን ለላቀ ድል መነሳት ይኖርብናል- ም/ጠ/ሚኒስትር ደመቀ መኮንን

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 16፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በደረስንበት የስኬት ምዕራፍ ሳንታጠር፤ ድላችንን እያጣጣምን ለላቀ ድል መነሳት ይኖርብናል አሉ የኢፌዴሪ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን የህዳሴ ግድብ የመጀመሪያ ዙር የውኃ ሙሌት በስኬት…

የፌዴሬሽን ም/ቤት አፈ ጉባዔን ጨምሮ ሚኒስትሮችና ከፍተኛ የመንግስት የስራ ኃላፊዎች የእንኳን ደስ አላችሁ መልዕክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 16፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባዔን ጨምሮ ሚኒስትሮችና ከፍተኛ የመንግስት የስራ ኃላፊዎች የህዳሴ ግድብ የመጀመሪያ ዙር የውኃ ሙሌት በስኬት በመጠናቀቁ የእንኳን ደስ አላችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል። የኢ.ፌ.ዲ.ሪ. የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባዔ…