Fana: At a Speed of Life!

ሃገር አቀፍ የምርት ጥራት ደረጃ ለማሳደግ የስምምነት ሰነድ ተፈረመ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 17፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር እና በኢትዮጵያ ደረጃዎች ኤጀንሲ መካከል ሃገር አቀፍ የምርት ጥራት ደረጃን ለማሳደግ የሚረዳ የስምምነት ሰነድ ተፈረመ ፡፡ ስምምነቱ ለሀገር ውስጥና ለወጪ ንግድ የሚቀርብ የጨርቃጨርቅ፣ ቆዳ፣ ማር፣ አትክልትና…

ጨፌ ኦሮሚያ 12ኛ መደበኛ ጉባዔውን ነገ እና ከነገ በስቲያ ያካሂዳል

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 17፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ ) ጨፌ ኦሮሚያ 12ኛ መደበኛ፣ 5ኛ ዓመት 5ኛ የሥራ ዘመን ጉባዔውን ነገ እና ከነገ በስቲያ ያካሂዳል፡፡ የጨፌ ኦሮሚያ አፈ ጉባዔ ወይዘሮ ሎሚ በዶ ጨፌው በሁለት ቀን ውሎው የ2012 ዓ.ም የሥራ አፈፃፀም እንደሚገመግም ተናግረዋል፡፡ ከዚህ…

በአሜሪካ በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ሰዎች ቁጥር ከ4 ሚሊየን አልፏል

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 17፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ ) በአሜሪካ በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ሰዎች ቁጥር ከ4 ሚሊየን መብለጡ ተገለፀ፡፡ በሃገሪቱ አሁን ላይ በቫይረሱ የተያዙ ሰዎች ቁጥር 4 ሚሊየን 170 ሺህ 333 መድረሱ ነው የተገለፀው፡፡ አሜሪካ ከዓለም በቫይረሱ በተያዙ ሰዎች ቁጥር ቀዳሚ…

በመኸር እርሻ 7 ነጥብ 75 ሚሊየን ሄክታር መሬት በሰብል ተሸፍኗል

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 17፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ ) በመኸር እርሻው 7 ነጥብ 75 ሚሊየን ሄክታር መሬት በሰብል መሸፈኑን የግብርና ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ በበጀት አመቱ የእርሻ ወቅት 12 ነጥብ 8 ሚሊየን ሄክታር መሬት ለማረስ ታቅዶ ወደ ስራ መገባቱን በሚኒስቴሩ የሰብል ልማት ዳይሬክተር አቶ…

የህዳሴ ግድብ የመጀመሪያ ዙር የውሃ ሙሌት በስኬት መጠናቀቁ ኢትዮጵያ በዲፕሎማሲው ዓለም ለቆመችለት መርህ ያላትን ታማኝነት ያረጋገጠ ነው – የውጭ…

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 17፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ ) የታላቁ ህዳሴ ግድብ የመጀመሪያው ዙር የውሃ ሙሌት በስኬት መጠናቀቁ ኢትዮጵያ በዲፕሎማሲው ዓለም ለቆመችለት መርህ ያላትን ታማኝነት ያረጋገጠ መሆኑን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ገለጸ። የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አምባሳደር ዲና ሙፍቲ በህዳሴ…

የአማራ ክልል ምክር ቤት 15ኛ መደበኛ ጉባኤ የፊታችን ሰኞ ይካሄዳል

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 17፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ ) የአማራ ክልል ምክር ቤት 5ኛ ዙር 5ኛ ዓመት 15ኛ መደበኛ ጉባኤ የፊታችን ሰኞ ይካሄዳል፡፡ ጉባኤው ሐምሌ 20 እና 21 ቀን 2012 ዓ.ም እንደሚካሄድም ታውቋል፡፡ የክልሉ ምክርቤት አፈጉባኤ ወይዘሮ ወርቅሰው ማሞ በሰጡት መግለጫ የአስፈጻሚ…

ቻይና አሜሪካ በቼንግዱ የሚገኘውን ቆንስላዋን እንድትዘጋ አዘዘች

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 17፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ ) ቻይና አሜሪካ በቼንግዱ የሚገኘውን ቆንስላዋን እንድትዘጋ አዘዘች፡፡ የአሁኑ የትዕዛዝ ውሳኔ አሜሪካ ከትናንት በስቲያ በሂውስተን የሚገኘው የቻይና ቆንስላ እንዲዘጋ ማዘዟን ተከትሎ የተወሰደ የአፀፋ እርምጃ ነው ተብሏል፡፡ የቻይና ውጭ ጉዳይ…

በሱዳን የወታደራዊ መኮንኖች የጅምላ መቃብር ተገኘ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 17፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ ) ሱዳን የወታደራዊ መኮንኖች የጅምላ መቃብር ማግኘቷን አስታወቀች፡፡ የጅምላ መቃብሩ በፈረንጆቹ 1990 የተገደሉ የጦር መኮንኖች የተቀበሩበት መሆኑንም የሱዳን ጠቅላይ ዐቃቤ ህግ አስታውቋል፡፡ የጦር መኮንኖቹ በሃገሪቱ የቀድሞ ፕሬዚዳንት…