Fana: At a Speed of Life!

እንደ ሃገር የምንፈተንበት እንደ ዜጋ የምንመዘንበት ወቅት አሁን ነው – ምሁራን

አዲስ አበባ ፣ሰኔ 17፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) እንደ ሃገር የምንፈተንበት እንደ ዜጋ የምንመዘንበት ወቅት አሁን መሆኑን በአውሮፓ፣ በሰሜን አሜሪካ እና በመካከለኛው ምስራቅ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን እና ትውልደ ኢትዮጵያውያን ምሁራን እና ሙያተኞች ገለፁ። እኛ በኢትዮጵያውያን ለዘላቂ ለውጥ በሚል…

በተቀመጠው የሲሚንቶ ዋጋ መሰረት ግብይት በማይፈጽሙ የሲሚንቶ አከፋፋዮች ላይ እርምጃ እንደሚወሰድ ተገለፀ

አዲስ አበባ ፣ሰኔ 17፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) መንግስት ካስቀመጠው የሲሚንቶ ዋጋ በላይ በሚሸጡ የሲሚንቶ አከፋፋዮች ላይ እርምጃ እንደሚወሰድ የአዲስ አበባ ከተማ ንግድ ቢሮ አስታወቀ ፡፡ የንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር በሲሚንቶ ግብይት ውስጥ ያሉ ህገ-ወጥ ደላሎችን ከገበያ ሰንሰለቱ በማስወጣት…

ምክር ቤቱ የ2012 በጀት ዓመት የስራ ግምገማ እያካሄደ ነው

አዲስ አበባ ፣ሰኔ 17፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የሚኒስትሮች ምክር ቤት የ2012 በጀት ዓመት የስራ ግምገማ እያካሄደ ይገኛል። በትናንትናው ዕለት የሚኒስቴር መሥሪያ ቤቶች ከኢኮኖሚ አኳያ ያከናወኗቸውን ተግባራት ማቅረባቸው የሚታወስ ነው። በዛሬው ዕለትም በማኅበራዊው ዘርፍ የተሠማሩት…

በደወሌ ኮሪደር በሚገኝ ኬላ ከጅቡቲ ለሚገቡ አሽከርካሪዎች የኮቪድ 19 ቫይረስ ለመመርመር የሚያስችል ናሙና መውሰድ ተጀመረ

አዲስ አበባ ፣ሰኔ 17፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በዛሬው እለት በደወሌ ኮሪደር በሚገኝ ኬላ ከጅቡቲ ለሚገቡ አሽከርካሪዎች የኮቪድ 19 ቫይረስ ለመመርመር የሚያስችል ናሙና መውሰድ ተጀመረ፡፡ ናሙናውን ለመውሰድ የሚያስችልና ለማቆያ የሚያገለግል የድንኳን አልጋ በማዘጋጀት ስራው መጀመሩም ተገልጿል።…

ኪም ጆንግ ኡን በደቡብ ኮሪያ ላይ ሊወስዱት የነበረውን ወታደራዊ እርምጃ አገዱ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 17፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ሰሜን ኮሪያ በጎረቤት ደቡብ ኮሪያ ላይ ልትወስድ የነበረውን ወታደራዊ እርምጃ ማገዷን አስታወቀች። የገዥው ፓርቲ ማዕከላዊ ወታደራዊ ኮሚሽን በቪዲዮ ኮንፈረስ የታገዘ ውይይት ካደረገ በኋላ ፒዮንግያንግ አስባው የነበረውን ወታደራዊ እርምጃ ማቋረጧን…

በተደረጉ ድርድሮች የግብጽ ወገን አጀንዳዎችን እያቀረበ ውይይቱን ውጤት አልባ ለማድረግ ተዘጋጅቶ ይመጣ ነበር- አቶ ገዱ

አዲስ አበባ ፣ሰኔ 17፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ኢትዮጵያ፣ ግብጽና ሱዳን ከግድቡ ጋር በተያያዘ ባደረጓቸው ድርድሮች የግብጽ ወገን የተለያዩ አጀንዳዎችን እያቀረበ ውይይቱን ውጤት አልባ ለማድረግ ተዘጋጅቶ ይመጣ እንደነበር የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ገዱ አንዳርጋቸው ገለፁ። የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር…

በደቡብ አሜሪካና በካሪቢያን በኮሮና ቫይረስ ለህልፈት የተዳረጉ ሰዎች ቁጥር ከ100 ሺህ አልፏል

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 17፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በደቡብ አሜሪካና በካሪቢያን በኮሮና ቫይረስ ለህልፈት የተዳረጉ ሰዎች ቁጥር ከ100 ሺህ ማለፉ ተነገረ። ከዚህ ውስጥ ከግማሽ በላይ የሚሆነው በብራዚል መመዝገቡን የጆን ሆፕኪንስ ዩኒቨርሲቲ መረጃ ያመላክታል። በተጨማሪም በሜክሲኮ ከ23 ሺህ…

በፕሪሚየር ሊጉ ቶተንሃም በላ ሊጋው ደግሞ ባርሴሎና ድል ቀንቷቸዋል

አዲስ አበባ ፣ሰኔ 17፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ትናንት ምሽት በአውሮፓ ታላላቅ ሊጎች የሃገር ውስጥ ውድድሮች ተካሄደዋል። በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ሁለት ጨዋታዎች ተደርገው ቶተንሃም ሆትስፐርስ ድል ቀንቶታል። ቀደም ብሎ በተደረገ ጨዋታ በሜዳው ብራይተንን ያስተናገደው ሌሲስተር ሲቲ ጨዋታውን…

በአሜሪካ ኮንግረስ የብላክ ኮከስ ግድቡን በተመለከተ የአፍሪካ ህብረት ባለስርሻ አካላትን ባሳተፈ መልኩ ሰላማዊ እልባት ለመስጠት እንዲሰራ ጠየቀ

አዲስ አበባ ፣ሰኔ 17፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በአሜሪካ ኮንግረስ የብላክ ኮከስ የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብን በተመለከተ የአፍሪካ ህብረት በአህጉሪቱ የሚገኙ ባለድርሻ አካላትን ባሳተፈ መልኩ ሰላማዊ እልባት ለመስጠት እንዲሰራ ጠየቀ። የኮንግረሱ የጥቁር አሜሪካውያን አባላት ስብስብ የሆነው…