የዜና ቪዲዮዎች በኦሮሚያ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን የፕሮጀክቶች ምረቃ Tibebu Kebede Jun 23, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=PcF9UcsXOto&feature=youtu.be
የሀገር ውስጥ ዜና የኪነ ህንፃ እና ከተማ ማዕከል በአዲስ አበባ Tibebu Kebede Jun 23, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=Z8gGwAZ0IS0&feature=youtu.be
የዜና ቪዲዮዎች ለፀጥታው ምክር ቤት የግብፅ አቤቱታና እንድምታው Tibebu Kebede Jun 23, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=w2Zsaevbwlg&feature=youtu.be
የዜና ቪዲዮዎች የህዳሴ ግድብ ዋንጫና ገቢ ማሰባሰቢያ በአዲስ አበባ Tibebu Kebede Jun 23, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=NwuVR31g23A&feature=youtu.be
የዜና ቪዲዮዎች ኮሮና ቫይረስን ለመከላከል የተሰሩ ስራዎች ባለፉት 100 ቀናት Tibebu Kebede Jun 23, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=58zZn3dAURo&feature=youtu.be
የሀገር ውስጥ ዜና የብሮድካስት ባለስልጣን ለሶስት የሬድዮ ጣብያዎች ፈቃድ ሰጠ Meseret Demissu Jun 23, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ሰኔ 16 ፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያ ብሮድካስት ባለስልጣን ለሶስት አዳዲስ የሬድዮ ጣብያዎች ፈቃድ ሰጠ። ፈቃድ ያገኙት ኢትዮ ዋርካ መልቲ ሚዲያ እና ኮሚኒኬሽን፣ ትርታ ትሬዲንግ ሃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር እና አዲስ ኦንላይን የሚዲያና የግብይት ስራዎች ሃላፊነቱ…
የሀገር ውስጥ ዜና በኢትዮጵያ ባለፉት 24 ሰዓታት 185 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ተገኝቶባቸዋል Tibebu Kebede Jun 23, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 16፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ በተደረገው 3 ሺህ 775 የላብራቶሪ ምርመራ 185 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ። በአጠቃላይ በኢትዮጵያ ቫይረሱ በምርመራ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር 4 ሺህ 848 መድረሱን የጤና ሚኒስትር…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ ገዱ አንዳርጋቸው ከጣሊያኑ አቻቸው ሉይጊ ዲማዮ ጋር በስልክ ተወያዩ Meseret Demissu Jun 23, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ሰኔ 16 ፣2012 (ኤፍ.ቢሲ) የኢፌዲሪ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ገዱ አንዳርጋችው ከጣሊያን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሉይጊ ዲማዮ ጋር ዛሬ በስልክ ተወያይተዋል። ሚኒስትሮቹ በውይይታቸው የሁለቱን አገሮች ግንኙነት ይበልጥ ማጠናከር በሚቻልባቸው እና ኮቪድ 19ን በጋራ መግታት…
የሀገር ውስጥ ዜና ግብፅ ከህዳሴ ግድብ ጋር በተያያዘ ለአረብ ሊግ ያቀረበችውን የውሳኔ ሀሳብ ጅቡቲ፣ ሶማሊያና ኳታር ተቃወሙ Tibebu Kebede Jun 23, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 16፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ግብፅ ከታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ጋር በተያያዘ ለአረብ ሊግ ያቀረበችውን የውሳኔ ሀሳብ ጅቡቲ፣ ሶማሊያና ኳታር ተቃውመውታል። የአረብ ሊግ አባል ሀገራት በዛሬው እለት ስብሰባቸውን በማካሄድ ላይ ይገኛሉ። የአረብ ሊግ በስብሰባው…
የሀገር ውስጥ ዜና በፌደራል መንግሥት የተከናውኑ ዓመታዊ ሥራዎችን ግምገማ እየተካሄደ ነው Tibebu Kebede Jun 23, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 16፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በፌደራል መንግሥት የተከናውኑ ዓመታዊ ሥራዎችን ግምገማ እየተካሄደ መሆኑን ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ አስታወቁ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ በፌስቡክ ገፃቸው ባወጡት መረጃ “ዛሬ በፌደራል መንግሥት የተከናውኑ ዓመታዊ ሥራዎችን…