Fana: At a Speed of Life!

በማዕከላዊና ደቡባዊ አሜሪካ የኮሮናቫይረስ ስርጭት አሁን ካለው እየከፋ እንደሚመጣ የዓለም ጤና ድርጅት አስጠነቀቀ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 18፣ 2012(ኤፍ ቢ ሲ) የማዕከላዊና ደቡባዊ አሜሪካ ሀገራት የኮሮናቫይረስ ወረርሽኝ ገና ጣራውን እንዳልነካ እና ከዚህ በባሰ ሀገራቱ ሊጠቁ እንደሚችሉ ተነገረ ። የዓለም የጤና ድርጅት ድንገተኛ ህክምና ዳይሬክተር ሚካኤል ሪያን ኮሮና ቫይረስ የሚያደርሰው ቀውስ በአብዛኞቹ…

የሴኔጋሉ ፕሬዚዳንት ከኮሮናቫይረስ ጋር በተያያዘ ራሳቸውን አገለሉ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 18 ፣2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የሴኔጋሉ ፕሬዚዳንት ማክኪ ሳል በኮሮና ቫይረስ ከተያዘ ሰው ጋር መገናኘታቸውን ተከትሎ ራሳቸውን አግልለዋል። ፕሬዝዳንቱ በተደረገላቸው ምርመራ የኮሮና ቫይረስ ባይገኝባቸውም ለጥንቃቄ ሲባል ለሁለት ሳምንታት ያህል ራሳቸውን አግልለው እንደሚቀመጡ…

በ2013 በጀት ዓመት የፌደራል መንግስት በጀት ዝግጅት ላይ ውይይት ተካሄደ

አዲስ አበባ ፣ሰኔ 18 ፣2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የገቢ፣ በጀትና ፋይናንስ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ከኢ.ፌ.ዴ.ሪ. የገንዘብ ሚኒስቴር ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎች ጋር በ2013 በጀት ዓመት የበጀት ዝግጅት ላይ ተወያይቷል። በውይይቱም የበጀት ዝግጅቱን አስመልክቶ በገንዘብ ሚንስትር…

ሸገር ዳቦ ፋብሪካ ተመረቀ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 18፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ የተገነባውና በሰዓት 80 ሺህ ዳቦ የሚያመርተው ሸገር ዳቦ ፋብሪካ ተመረቀ። በፋብሪካው ምርቃ ላይም ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ እና የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ ኢንጂነር ታከለ ኡማን ጨምሮ ሌሎች…

ከግብፅ የሚሰነዘሩ ሀሰተኛ ፕሮፖጋንዳዎችን ለመመከት ኢትዮጵያዊያን በማህበራዊ ሚዲያ የሚያደርጉት እንቅስቃሴ በአዎንታ የሚታይ ነው -ምሁራን

አዲስ አበባ ፣ሰኔ 18 ፣2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ከግብፅ የሚሰነዘሩ ሀሰተኛ ዜናዎችና ፕሮፖጋንዳዎችን ለመመከት ኢትዮጵያዊያን በማህበራዊ ሚዲያ የሚያደርጉት እንቅስቃሴ በአዎንታ የሚታይ መሆኑን ምሁራን ተናገሩ። ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋር ቆይታ ያደረጉ የደብረማርቆስ፣ የዲላና የወሎ…

ምክር ቤቱ ኢትዮጵያ ከጅቡቲና ሩዋንዳ ጋር በወንጀል የሚፈለጉ ሰዎችን አሳልፎ መስጠት ስምምነት አዋጅን አፀደቀ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 18፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢፌዴሪ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 5ኛ ዓመት የስራ ዘመን 17ኛ መደበኛ ስብሰባውን በዛሬው እለት በጠቅላይ ሚኒስቴር ጽህፈት ቤት የመሰብሰቢያ አዳራሽ አካሂዷል። ምክር ቤቱ በዛሬው መደበኛ ስብሰባውም የተለያዩ አጀንዳዎችን ተመልክቶ ውሳኔዎችን…

ለታላቁ ህዳሴ ግድብ ግንባታ ድጋፍ ለማሰባሰብ የሚያስችል አለም አቀፍ የበይነ መረብ ዘመቻ ሊካሄድ ነው

አዲስ አበባ ፣ሰኔ 17፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ለታላቁ ህዳሴ ግድብ ግንባታ ድጋፍ ለማሰባሰብ የሚያስችል አለም አቀፍ የበይነ መረብ ዘመቻ በኢትዮጵያውያን ዳያስፖራዎች እና የኢትጵያ ወዳጆች ሊካሄድ ነው።   አለም አቀፍ ዘመቻው የተባበሩት ኢትዮጵያዊያን ለሰላምና እርቅ የተሰኘው…