Fana: At a Speed of Life!

ፕሬዚዳንት ትራምፕ ለውጭ  ዜጎች  ቪዛ  እንዳይሰጥ መመሪያ አስተላለፉ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 16 ፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ  እስከ ፈረንጆቹ 2020 መጨረሻ ድረስ ለውጭ ዜጎች አዲስ  ቪዛና  ቋሚ የመኖሪያ ፈቃድ እንዳሰጥ መመሪያ አስተላለፉ። መመሪያው ተግባራዊ ሲፈደረግ በቴክኖሎጂ ዘርፉ ከፍተኛ ስልጠኛ ያላቸው፣ የከፍተኛ ኩባንያ…

የኢትዮጵያ ወጣቶች ስፖርት አካዳሚ ለጊዜያዊ የኮሮና ህሙማን ማገገሚያ ማእከልነት ተዘጋጀ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 15፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ወጣቶች ስፖርት አካዳሚ ለጊዜያዊ የኮሮና ህሙማን ማገገሚያ ማእከልነት መዘጋጀቱን የጤና ሚኒስትሯ ዶክተር ሊያ ታደሰ አስታወቁ። ሚኒስትሯ በፌስ ቡክ ገጻቸው ባሰፈሩት ፅሁፍ ስፖርት አካዳሚው 300 ቀላል ምልክት የሚያሳዩና ምንም ምልክት…

የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አቅም ለሌላቸው ዜጎች የማዕድ ማጋራት መርሃ ግብር አከናወነ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 15፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በመዲናዋ ከአራዳ ክፍለ ከተማ ለተውጣጡ 203 ቤተሰቦች የማዕድ ማጋራት መርሃ ግብር ዛሬ አከናውኗል። የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ በኢትዮጵያ ከተከሰተበት ማግስት አንስቶ አቅም የሌላቸውን ዜጎች ለመደገፍ ከተለያዩ…

ባለፉት 100 ቀናት ለ216 ሺህ 328 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ምርመራ ተደርጓል – የጤና ሚኒስቴር

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 15፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት 100 ቀናት ለ216 ሺህ 328 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ የላቦራቶሪ ምርመራ መደረጉን የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ። ምርመራው ከመጋቢት 4 ቀን እስከ ሰኔ 14 ቀን 2012 ዓ.ም ድረስ የተካሄደ ሲሆን ከዚህ በተጨማሪም 32 ሚሊየን ሰዎች በቤት ለቤት…

በጣና ሃይቅ ላይ የተከሰተውን የእምቦጭ አረም ለመቆጣጠር እና ለመግታት የመፍትሄ እርምጃዎችን ተግባራዊ የማድረግ ጥረቱ ይቀጥላል – አቶ ደመቀ መኮንን

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 15፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በጣና ሃይቅ ላይ የተከሰተውን የእምቦጭ አረም ለመቆጣጠር እና ለመግታት መንግሥት የመፍትሄ እርምጃዎችን በተጠና አግባብ ተግባራዊ የማድረግ ጥረቱን አጠናክሮ እንደሚቀጥል ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን አስታወቁ። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር…

በአዲስ አበባ ኮሮና ቫይረስ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር 3 ሺህ 203 ደርሷል

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 15፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ኮሮና ቫይረስ የተገኘባቸው ሰዎች 3 ሺህ 203 መድረሱን የአዲስ አበባ ጤና ቢሮ አስታወቀ። ቢሮው በፌስ ቡክ ገጹ ባወጣው መረጃ በከተማዋ ባለፉት 24 ሰአታት 98 ሰዎች ቫይረሱ እንደተገኘባቸው አስታውቋል። በተጨማሪም በአዲስ አበባ…

ኢትዮጵያ እና የዴንማርኩ ዳንስኬ ባንክ ግሩፕ የ117 ነጥብ 3 ሚሊየን ዩሮ የድጋፍ እና የብድር ስምምነት ተፈራረሙ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 15፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ እና በዴንማርኩ ዳንስኬ ባንክ ግሩፕ መካከል የ117 ነጥብ 3 ሚሊየን ዩሮ የድጋፍ እና የብድር ስምምነት ተፈረመ። ስምምነቱን የገንዘብ ሚኒስትሩ አቶ አህመድ ሽዴ እና የባንኩ ዳይሬክተር ጀልስፐር ፒተርሰን እና ምክትል ዳይሬክተሩ ኦላፍ…