“እኛ ከሰራን እና ከተጋን ለውጡን በየጊዜው የምናየው እና የምንጠቀመው መሆኑን በደበል ተራራ ያለው ውጤት አሳይቶናል። ” ወይዘሮ አዳነች…
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 13 ፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ጠቅላይ ዐቃቤ ህግ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ"እኛ ከሰራን እና ከተጋን ለውጡን በየጊዜው የምናየው እና የምንጠቀመው መሆኑን በደበል ተራራ ያለው ውጤት አሳይቶናል።" ሲሉ ገለጹ።
ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ አዳነች አቤቤ ይህንን የተናገሩት ÷ከተቋማቸውና ከተጠሪ…