ጠ/ሚ ዐቢይ አካላዊ ርቀትን በመጠበቅ ድጋፍ የሚያስፈልጋቸውን ማገዝ እንደሚገባ አስታወቁ
አዲስ አበባ ፣ ሚያዚያ 12 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ አካላዊ ርቀትን በመጠበቅ ድጋፍ የሚያስፈልጋቸውን ማገዝ እንደሚገባ አስታወቁ።
ጠቅላይ ሚኒስትሩ በፌስ ቡክ ገጻቸው ባሰፈሩት ፅሁፍ አካላዊ ርቀትን በመጠበቅ የመስጠት መንፈስን እና ማኅበረሰብ መገንባትን ማጠናከር…