የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ ጤናን የተመለከተው መመሪያ መሻሻል
https://www.youtube.com/watch?v=61FZLNdIitI
አቶ አወሉ አብዲ በሚኒስትር ማዕረግ የመለስ አካዳሚ ፕሬዚዳንት ሆነው ተሾሙ
አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 12 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ)አቶ አወሉ አብዲ በሚኒስትር ማዕረግ የመለስ አካዳሚ ፕሬዚዳንት ሆነው እንዲያገለግሉ በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ መሾማቸውን የብልፅግና ፓርቲ አስታውቋል።
አቶ አወሉ የብልጽግና ፓርቲ የህዝብና ዓለም አቀፍ ግንኙነት ሀላፊ ሆነው ሲያገለግሉ…
ለአዋሽ ወልዲያ ሀራ ገበያ የባቡር ፕሮጀክት የከፍተኛ ኃይል ማስተላለፊያ መስመር ለመገንባት ስምምነት ተፈረመ
አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 12 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ለአዋሽ - ወልዲያ ሀራ ገበያ የባቡር ፕሮጀክት የኃይል አቅርቦት የሚያገለግል የከፍተኛ ኤሌክትሪክ ኃይል ማስተላለፊያ መስመር ግንባታ ስራ ለማከናወን የሚያስችል ስምምነት ተፈረመ፡፡
ስምምነቱ ለባቡር ፕሮጀክቱ የኤሌክትሪክ ኃይል ለማቅረብ የሚያስችል…
የተሽከርካሪዎች የፍጥነት መገደቢያ መሣሪያ ከመጭው ዓመት ጀምሮ ተግባራዊ ይሆናል
አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 12 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የተሽከርካሪዎች የፍጥነት መገደቢያ መሣሪያን ከቀጣዩ ዓመት ጀምሮ ተግባራዊ ለማድረግ በዝግጅት ላይ መሆኑን የአዲስ አበባ ትራፊክ ማኔጅመንት ኤጀንሲ አስታወቀ፡፡
ኤጀንሲው ለመንገድ ደህንነት፣ ለትራፊክ አደጋ እና ለትራንስፖርት ፍሰቱ ማነቆ የሆኑ…
ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ኮቪድ-19 በአፍሪካ ላይ የሚያስከትለውን ተጽዕኖ ለመከላከል ሃብቶችን ለማሰባሰብ በተሰየመው ስብሰባ ላይ ተሳተፉ
አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 12 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ ኮቪድ-19 በአፍሪካ ላይ የሚያስከትለውን ተጽዕኖ ለመከላከል ሃብቶችን ለማሰባሰብ በተሰየመው ስብሰባ ላይ በቪዲዮ ኮንፈረንስ ተሳተፉ፡፡
በስብሰባው ላይ የአፍሪካ ህብረት ልዩ መልዕክተኞች ሪፖርታቸውን ለመሪዎች…
የታላቁ የህዳሴ ግድብ ግንባታ ሂደት ለመዘግየቱ የፕሮጀክት አስተዳደር ችግሮች ዋነኛ እንቅፋት እንደነበረ ተገለፀ
አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 12 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የታላቁ የህዳሴ ግድብ ግንባታ ሂደት ለመዘግየቱ የፕሮጀክት አስተዳደር ችግሮች ዋነኛ እንቅፋት እንደነበረ የቀድሞው የውሃ መስኖና ኢነርጂ ሚኒስትር አቶ ሞቱማ መቃሳ ተናገሩ፡፡
አቶ ሞቱማ ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋር በነበራቸው ቆይታ…
በአዲስ አበባ የኮሮና ቫይረስ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር 2 ሺህ 988 ደረሰ
አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 12 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ የኮሮና ቫይረስ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር 2 ሺህ 988 መድረሱን የአዲስ አበባ ጤና ቢሮ አስታወቀ፡፡
በዛሬው እለት የኮሮና ቫይረስ ከተገኘባቸው 116 ሰዎች ውስጥ 101 ሰዎች ከአዲስ አበባ መሆናቸው ተገልጿል።…
ንስር ማይክሮ ፋይናንስ ግማሽ ሚሊየን ብር የሚያወጡ የሙቀት መለኪያ መሳሪያዎች ለጤና ሚኒስቴር ድጋፍ አደረገ
አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 12 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ንስር ማይክሮ ፋይናንስ ግማሽ ሚሊየን ብር የሚያወጡ የሙቀት መለኪያ መሳሪያዎችን ለጤና ሚኒስቴር ድጋፍ አደረገ፡፡
በርክክቡ ወቅት የጤና ሚኒስትር ዲኤታ ዶክተር ደረጀ ዱጉማ እንደተናገሩት የኮሮና ወረርሽኝን ለመከላከል እና ለመቆጣጠር ለሚደረገው…
ኢንተርኔትን መሰረት ያደረገ የትራንስፖርት ክፍያ አገልግሎት ተጀመረ
አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 12 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢንተርኔትን መሰረት ያደረገ የትራንስፖርት ክፍያ አገልግሎት መጀመሩን የትራንስፖርት ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡
በዛሬው እለት በመናኸሪያዎች አካላዊ ርቀትን ለማስጠበቅ ከሚሰሩ ስራዎች መካከል ተጠቃሚዎች ትኬት ለመቁረጥ በሚያደርጉት እንቅስቃሴ የሚፈጠር…