Fana: At a Speed of Life!

ንስር ማይክሮ ፋይናንስ ግማሽ ሚሊየን ብር የሚያወጡ የሙቀት መለኪያ መሳሪያዎች ለጤና ሚኒስቴር ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 12 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ንስር ማይክሮ ፋይናንስ ግማሽ ሚሊየን ብር የሚያወጡ የሙቀት መለኪያ መሳሪያዎችን ለጤና ሚኒስቴር ድጋፍ አደረገ፡፡ በርክክቡ ወቅት የጤና ሚኒስትር ዲኤታ ዶክተር ደረጀ ዱጉማ እንደተናገሩት የኮሮና ወረርሽኝን ለመከላከል እና ለመቆጣጠር ለሚደረገው…

ኢንተርኔትን መሰረት ያደረገ የትራንስፖርት ክፍያ አገልግሎት ተጀመረ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 12 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢንተርኔትን መሰረት ያደረገ የትራንስፖርት ክፍያ አገልግሎት መጀመሩን የትራንስፖርት ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ በዛሬው እለት በመናኸሪያዎች አካላዊ ርቀትን ለማስጠበቅ ከሚሰሩ ስራዎች መካከል ተጠቃሚዎች ትኬት ለመቁረጥ በሚያደርጉት እንቅስቃሴ የሚፈጠር…

የሱዳኑ ተቀዳሚ ምክትል ፕሬዚዳንት በአዲስ አበባ በመካሄድ ላይ የሚገኙ ፕሮጀክቶችን ጎብኝተዋል

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 12 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የሱዳኑ ተቀዳሚ ምክትል ፕሬዚዳንት ጀኔራል መሐመድ ሐምዳን ዳግሎ በአዲስ አበባ በመካሄድ ላይ የሚገኙ ፕሮጀክቶችን ጎብኝተዋል። ጉብኝቱ ከጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ጋር የተካሄደ መሆኑን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በፌስ ቡክ ገጻቸው…

የባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ የኮሮና ቫይረስ ምርመራ ጀመረ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 12 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ የጥበብ ግዮን ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል የኮሮና ቫይረስ ምርመራ ጀምሯል፡፡ በባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ የሕክምናና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ኃላፊ ዶክተር የሺጌታ ገላው እንዳሉት ሆስቲታሉ በቀን 96 ናሙናዎችን መርመር የሚያስችል ነው፡፡…

የኮሮና ቫይረስን ለመከላከል በወጣው የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ሥር ባሉ አንዳንድ መመሪያዎች ላይ ማሻሻያ ተደረገ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 12 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የኮሮና ቫይረስን ለመከላከል በወጣው የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ሥር ባሉ አንዳንድ መመሪያዎች ላይ ማሻሻያ መደረጉን የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ። የጤና ሚኒስትሯ ዶክተር ሊያ ታደሰ በዛሬው እለት በአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ አፈጻጸም መመሪያዎች ላይ ማሻሻያ…

ተጨማሪ 116 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ሲገኝባቸው የ7 ሰዎች ህይወት አልፏል

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 12 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት 24 ሰአታት ለ4 ሺህ 809 ሰዎች የላቦራቶሪ ምርመራ ተደርጎ 116 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው የጤና ሚኒስትር ዶክተር ሊያ ታደሰ አስታወቁ። ቫይረሱ የተገኘባቸው ሰዎች ሁሉም ኢትዮጵያውያን ሲሆኑ ከ3 እስከ 78 አመት የእድሜ…

ኢትዮጵያን ወደ ተሻለ ምእራፍ ለማሸጋገር የአካባቢያችንን ችግር በአካባቢያችን ሽማግሌዎች ለመፍታት የጋራ እንቅስቃሴ ላይ ነኝ – የሽማግሌዎች መማክርት

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 12፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያን ወደ ተሻለ ምእራፍ ለማሸጋገር የአካባቢያችንን ችግር በአካባቢያችን ሀገር ሽማግሌዎችና የሀይማኖት አባቶች በኩል ለመፍታት የጋራ እንቅስቃሴ ላይ መሆኑን የኢትዮጵያ ሀገር ሽማግሌዎች መማክርት አስታወቀ። የመማክርቱ ሰብሳቢ ፕሮፌሰር መስፍን…