የሀገር ውስጥ ዜና ጠ/ሚ ዐቢይ ከሱዳን ሉዓላዊ ምክር ቤት ም/ሰብሳቢ ጋር የአዳማ ኢንዱስትሪ ፓርክን ጎበኙ Tibebu Kebede Jun 18, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 11፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ ከሱዳን ሉዓላዊ ምክር ቤት ምክትል ሰብሳቢ ሌተናል ጀኔራል መሐመድ ሃምዳን ደጋሎን ጋር በመሆን በአዳማ ኢንዱስትሪ ፓርክ ጉብኝት አካሄዱ። የሱዳን ሉዓላዊ ምክር ቤት ምክትል ሰብሳቢ ሌተናል ጀኔራል መሐመድ…
ፋና 90 የችግኝ ለመትከል የሚያስፈልጉ ጉድጓዶችን ለመቆፈር የሚያስችሉ እና ጊዜና ጉልበት ቆጣቢ የሆኑ ማሽኖች Meseret Demissu Jun 18, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=zLC67hl6vhY
ፋና 90 ከ60 ሚሊየን ብር በላይ ወጪ የተደረገባቸውየፕሮጀክቶች ምረቃ በኦሮሚያ ክልል ምዕራብ ሸዋ ዞን Meseret Demissu Jun 18, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=PmqOYAufI1w
ፋና 90 ድንበር ተሻጋሪ ወንዞችና የጋራ አጠቃቀም Meseret Demissu Jun 18, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=dKO6pVTWltI
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያውያን የዋይት ሀውስ ብሄራዊ የፀጥታ ምክር ቤት የህዳሴ ግድብን አስመልክቶ ያወጣውን መግለጫ እየተቃወሙ ነው Tibebu Kebede Jun 18, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 11፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በዓለም ዙሪያ የሚኖሩ በርካታ ኢትዮጵያውያን የዋይት ሀውስ ብሄራዊ የፀጥታ ምክር ቤት የህዳሴ ግድብን አስመልክቶ ያወጣውን መግለጫ በመቃወም ላይ ይገኛሉ። የዋይት ሀውስ ብሄራዊ የፀጥታ ምክር ቤት በትናንትናው እለት በትዊተር ገጹ፥ “257 ሚሊየን…
ፋና 90 ስለ ግድቡ እውነተኛ መረጃን በማድረሱ ረገድ በዲፕሎማሲ ቀዳሚ መሆን አለብን – የባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ ምሁራን Meseret Demissu Jun 18, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=q0w0tCLVx48
ፋና 90 የህዳሴው ግድብና የግብጽ ያልተገባ ጨዋታ Meseret Demissu Jun 18, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=LcSKO57DiF8
የሀገር ውስጥ ዜና በህዳሴ ግድብ ላይ ድርድሩ ትናንትናም ቀጥሎ ውሏል Tibebu Kebede Jun 18, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 11፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በህዳሴ ግድብ ላይ ኢትዮጵያ፣ ሱዳንና ግብፅ እያካሄዱት ያለው ድርድር ትናንትናም ቀጥሎ ውሏል። የኢፌዴሪ የውሃ፣ መስኖና ኢነርጂ ሚኒስቴር ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት በላከው መግለጫ በቪዲዮ በቀጠለው ውይይት ሀገራቱ በታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ…
ስፓርት ቪዲዮ ”ለስፖርት ልማት አረንጓዴ አሻራችንን እናስቀምጥ” በሚል መሪ ቃል ስፖርተኞች የተሳተፉበት የችግኝ ተከላ መርሀግብር ተካሄደ Meseret Demissu Jun 18, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=fxPlAHEXZZ4
የሀገር ውስጥ ዜና የደቡብ ክልል ምክር ቤት አስቸኳይ ጉባኤውን እያካሄደ ነው Meseret Awoke Jun 18, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 11፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የደቡብ ብሄሮች ብሄረሰቦችና ህዝቦች ክልል ምክር ቤት 5ኛ ዙር 5ኛ ዓመት የስራ ዘመን 2ኛ አስቸኳይ ጉባኤ መካሄድ ጀምሯል። በሀዋሳ ሚሊኒየም አዳራሽ እየተካሄደ ባለው አስቸኳይ ጉባዔ ላይም የምክር ቤቱ አባላት በአራት አጀንዳዎች ላይ በመወያየት…