በኦሮሚያ ክልል በሴቶች ብቻ የሚካሄድ የአረንጓዴ አሻራ መርሃ ግብር ተጀመረ
አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 12 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል በሴቶች ብቻ የሚካሄድ የአረንጓዴ አሻራ መርሃ ግብር በቢሾፍቱ ከተማ ተጀመረ።
በመርሃ ግብሩ ላይ የፌደራል ጠቅላይ ዐቃቤ ህግ ወይዘሮ አዳነች አቤቤን ጨምሮ የፌደራልና የክልሉ ከፍተኛ ሴት አመራሮች ተገኝተዋል።
መርሀ ግብሩን…
ደቡብ ኮሪያ በኢትዮጵያ ዘላቂ የቡና እርሻ ልታቋቁም ነው
አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 12 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ኤስ ኬ የተሰኘው የደቡብ ኮሪያ የደን ልማት ኩባንያ ከደቡብ ኮሪያ የደን አገልግሎት ድርጅት ጋር በመተባበር በኢትዮጵያ ዘላቂ የቡና እርሻ ሊያቀቋቁም መሆኑን አስታወቀ፡፡
ኩባንያው የቡና እርሻ ልማቱን በደቡብ ኢትዮጵያ…
በኢትዮጵያ ዴክሳሜታዞን የተባለውን መድሀኒት የኦክሲጅን እገዛ ለሚያስፈልጋቸው የኮቪድ-19 ህሙማን እንደ ድንገተኛ ህክምና ለመጠቀም ተወሰነ
አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 12 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ዴክሳሜታዞን የተባለውን መድሀኒት ኦክሲጅን ወይም የመተንፈሻ መሳሪያ እገዛ ለሚያስፈልጋቸው የኮቪድ-19 ህሙማን የህክምና ባለሙያዎች በሚያዙት መሰረት እንደ ድንገተኛ ህክምና ለመጠቀም መወሰኑን የጤና ሚኒስትር ዶክተር ሊያ ታደሰ አስታወቁ፡፡…
ጠ/ሚ ዐቢይ በኢትዮጵያ የንግድና ኢንቨስትመንት ዋና ዋና የማሻሻያ ስራዎች ማካሄድ መቻሉን ገለፁ
አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 12 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የኢትዮጵያን የንግድና ኢንቨስትመንት ከባቢ ምቹ፣ ተወዳዳሪና ተመራጭ ለማድረግ እንዲቻል በማቀድ በተቋቋመው ብሔራዊ ኮሚቴ አማካኝነት ዋና ዋና የማሻሻያ ስራዎችን ማካሄድ መቻሉን ገልፀዋል፡፡
ጠቅላይ ሚኒስትሩ…
የኢትዮጵያ ስኬት ለአፍሪካ ስኬት ቁልፍ መሆኑን የዓለም ባንክ ፕሬዚዳንት ገለጹ
አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 12 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ስኬት ለአፍሪካ ስኬት ቁልፍ መሆኑን የዓለም ባንክ ፕሬዚዳንት ዴቪድ ማልፓስ አስታወቁ።
ፕሬዚዳንቱ ከጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ጋር የዓለም ባንክ ለኢትዮጵያ ባጸደቀው 250 ዶላር የድጋፍና የብድር ስምምነት ዙሪያ መወያየታቸውን…
በስፔን ላ ሊጋ ሪያል ማድሪድ ድል ቀንቶታል
አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 12 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በስፔን ላ ሊጋ 29 ሳምንት ትናንት ሁለት ጨዋዎች ተደርገዋል።
በጨዋታው አላቬስ እና ሪያል ማድሪድ ድል ቀንቷቸዋል።
ሪያል ማድሪድ ቫሌንሲያን 3 ለ 0 ባሸነፈበት ጨዋታ ቤንዜማ ሁለት እንዲሁም ማርኮ አሴንሲዮ ደግሞ አንድ ጎል…
ፕሬዚዳንት ትራምፕ በልጅነታቸው አሜሪካ ገብተው ያለ ህጋዊ ሰነድ ለሚኖሩ ስደተኞች ከለላ የሚሰጠው ፕሮግራም እንዲቋረጥ ያቀረቡት እቅድ ውድቅ ሆነ
አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 12 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የአሜሪካ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ በልጅነታቸው አሜሪካ ገብተው ያለ ህጋዊ ሰነድ ለሚኖሩ ስደተኞች ከለላ የሚሰጠው ፕሮግራም እንዲቋረጥ ያቀረቡትን እቅድ ውድቅ አደረገ።
ፕሮግራሙ በፈረንጆቹ 2012 በይፋ የተጀመረ ሲሆን፥ ሌላ…
ግብፅ በህዳሴ ግድብ ላይ ያላት ተቃውሞ ፖለቲካዊ እንጅ ሳይንሳዊ ምክንያት የለውም – ግብፃዊ ምሁር
አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 12 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ግብፅ በህዳሴ ግድብ ላይ የምታነሳው ተቃውሞ ፖለቲካዊ እንጂ ሳይንሳዊ ምክንያት እንደሌለው ግብፃዊው የስነ ምድር ምሁር ፍሩዝ አልባዝ ተናገሩ።
ምሁሩ ከኤም ቢ ሲ ዓረብኛ ዩ ቲዩብ ጋር ባደረጉት ቆይታ እንደገለጹት “የግድቡ ውሃ ሙሌት…
ኬንያ አፍሪካን በመወከል በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የፀጥታው ምክር ቤት የተለዋጭ አባልነትን አገኘች
አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 12 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ኬንያ አፍሪካን በመወከል በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የፀጥታው ምክር ቤት የተለዋጭ አባልነትን አገኘች።
አፍሪካን ወክሎ የምክር ቤቱን ተለዋጭ አባልነት ለማግኘት በተደረገው ምርጫ ኬንያ ጂቡቲን በድምጽ ብልጫ አሸንፋለች።…