የሽንኩርት ዋጋ መናር ምክንያት የሆኑት ሕገ ወጥ ነጋዴዎች ላይ እርምጃ እየተወሰደ ነው
አዲስ አበባ ፣ሰኔ 11 ፣2012 ፣(ኤፍ.ቢ.ሲ) የሽንኩርት ዋጋ መናር ምክንያት ላይ ጥናት በማድረግ ምክንያት ሆነው በተገኙ ሕገ ወጥ ነጋዴዎች ላይ እርምጃ እየወሰደ መሆኑን ንግድ ሚኒስቴር አስታወቀ።
ሚኒስትር ዴኤታው አቶ እሸቴ አስፋው ÷በሚኒስቴሩ የሚመራው የገበያ ማረጋጋት ብሔራዊ ግብረ ኃይል…