Fana: At a Speed of Life!

ከስጋና ወተት ምርት 68 ሚሊየን ዶላር ገቢ ተገኘ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 11 ፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በ2012 በጀት ዓመት 11 ወራት ውስጥ ወደ ውጪ ከተላከ የስጋና ወተት ምርት 68 ነጥብ 13 ሚሊየን የአሜሪካ ዶላር ገቢ መገኘቱን ንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒቴር አስታወቀ።   ሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ የስጋና ወተት ኢንስቲትዩት የ2012…

በጀርመን በሺዎች የሚቆጠሩ ሰዎች ወደ ለይቶ ማቆያ እንዲገቡ ተደረገ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 11 ፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ)በጀርመን በመቶዎች የሚቆጠሩ የቄራ ሰራተኞች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸውን ተከትሎ በሺዎች የሚቆጠሩ ሰዎች ወደ ለይቶ ማቆያ እንዲገቡ ተደረገ። በሰሜን ምዕራብ ጀርመን  ጉተርሰሎህ  በተባለ የስጋ ማቀነባበሪያ ፋብሪካ  ውስጥ የሚሰሩ ከ650 በላይ…

“የህዳሴ ግድቡ በወቅቱ በነበሩ የቦርድ ሰብሳቢ አድራጊ ፈጣሪነት ለከፍተኛ ኪሳራ ተዳርጓል”- አምባሳደር ዓለማየሁ ተገኑ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 11፣ 2012 (ኤፍ. ቢ.ሲ) የህዳሴ ግድብ ግንባታ በወቅቱ ቦርድ ሰብሳቢ በነበሩት ዶክተር ደብረፂዮን ገብረሚካኤል አድራጊ ፈጣሪነት በፍጥነት ተዳክሞ ለከፍተኛ ኪሳራ ተዳርጓል ሲሉ የቀድሞው የውሃና ኢነርጂ ሚኒስትርና በሩሲያ የኢትዮጵያ ልዩ መልዕክተኛና ባለሙሉ ስልጣን…

በአዲስ አበባ የሸማ ጥበብ ማዕከል ግንባታ ተጀመረ

አዲስ አበባ ፣ሰኔ 11 ፣2012 (ኤፍ፣ቢ.ሲ)የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ ኢንጂነር ታከለ ኡማ በሽሮ ሜዳ የሸማ ጥበብ ማዕከል ግንባታ መጀመሩን ገለጹ። ምክትል ከንቲባው በፌስ ቡክ ገጻቸውላ እንዳሰፈሩት÷”የአገራችን ጠቢባን እጅ ስራ ግሩም ድንቅ ሆኖ ፈትል ሸምኖ ሲያሞቀን…

ኢትዮጵያ ለሶማሊያ ህዝብ 15 ቶን ለኮሮናቫይረስ ወረርሽኝ መከላከል የሚውል የህክምና ቁሳቁስ ድጋፍ አደረገች

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 10 ፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ኢትዮጵያ ለሶማሊያ ህዝብ 15 ቶን የሚያወጣ ለኮሮናቫይረስ ወረርሽኝ እና ሌሎች በሽታዎች መከላከል የሚውል ድጋፍ አደረገች። ግማሽ ሚሊየን የአሜሪካ ዶላር የሚያወጣው ይህ ድጋፍ የህክምና ቁሳቁስና መድኃኒቶችን ያካተተ ነው። ድጋፉንም የኢፌዴሪ…

ሼክ መሐመድ ሁሴን አሊ አል-አሙዲ ሚድሮክ ኢትዮጵያን እንደገና በማደራጀት ሥራ አስፈጻሚዎችን ሾሙ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 10 ፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የሚድሮክ ኢትዮጵያ ባለቤትና ሊቀመንበር ሼክ መሐመድ ሁሴን አሊ አል-አሙዲ ሚድሮክ ኢትዮጵያን እንደገና በማደራጀት ሥራ አስፈፃሚዎችን መሾማቸው ተገለጸ። ሹመቱን አስመልክቶ ዛሬ በሸራተን አዲስ ሆቴል በተደረገ ስብሰባ ምደባው ለኩባንያዎቹ ሥራ…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ከሱዳን ሉዓላዊ ምክር ቤት ምክትል ሰብሳቢ ሌተናል ጀኔራል መሐመድ ሃምዳን ዳልጎ ጋር ተገናኙ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 10 ፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ከሱዳን ሉዓላዊ ምክር ቤት ምክትል ሰብሳቢ ሌተናል ጀኔራል መሐመድ ሃምዳን ዳልጎ ጋር ተገናኙ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ለሌፍተናንት ጀነራል መሐመድ ሐምዳን ዳልጎ እንኳን ወደ ኢትዮጵያ በደህና መጡ ሲሉ በፌስቡክ ገፃቸው መልዕክት…