Fana: At a Speed of Life!

የህዳሴ ግድብ መጠናቀቅ የኢትዮጵያን ምስል በአለም አቀፍ ደረጃ በበጎ የሚያመላክት መሆኑ ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 9፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የታላቁ የህዳሴ ግድብ ግንባታ መጠናቀቅ የኢትዮጵያን ምስል በአለም አቀፍ ደረጃ በበጎ የሚያመላክት መሆኑን የታሪክ መምህርና ተመራማሪዉ ተባባሪ ፕሮፌሰር ከተቦ አብዲዮ ተናገሩ። አሁን ላይ ግንባታው 74 በቶ የደረሰው ታላቁ የህዳሴ ግድብ ግንባታ አሁንም…

የህዳሴ ግድብን በተመለከተ የፕሮፌሰር ዓለማየሁ ገብረማርያም ደብዳቤ ለአሜሪካ የግምጃ ቤት ኃላፊ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 9 ፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ፕሮፌሰር ዓለማየሁ ገብረማርያም የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ላይ ኢትዮጵያ፣ ሱዳንና ግብፅ በሚያደርጉት ድርድር ውስጥ የዩናይትድ ስቴትስን ሚና በተመለከተ በግላቸው ለሀገሪቱ የግምጃ ቤት ኃላፊ ደብዳቤ ፃፉ። የአሜሪካ የገምጃ ቤት ሀላፊ ስቴቨን…

ሚኒስቴሩ በኢትዮጵያ ቆላማ ቦታዎች ድህነትን ለመቀነስ የሚያስችል ጥናት ላይ ውይይት አካሄደ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 9 ፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የገንዘብ ሚኒስቴር በኢትዮጵያ ቆላማ ቦታዎች ድህነትን እና ተጋላጭነትን ለመቀነስ የሚያስችል ጥናት ላይ የቪድዮ ኮንፈረስ አካሄደ። በዚህ የገንዘብ ሚኒስቴር በበላይነት በሚመራውና በአለም ባንክ እና በእንግሊዝ ዓለም አቀፍ የልማት ተቋም ጋር በመተባበር…