የሀገር ውስጥ ዜና የሱዳን ተቀዳሚ ምክትል ፕሬዚዳንት ሌተናል ጀኔራል መሐመድ ሃምዳን አዲስ አበባ ገቡ Tibebu Kebede Jun 17, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 10 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የሱዳን ተቀዳሚ ምክትል ፕሬዚዳንት ሌተናል ጀኔራል መሐመድ ሃምዳን ደጋሎ በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ለመምከር አዲስ አበባ ገብተዋል። ተቀዳሚ ምክትል ፕሬዚዳንቱ አዲስ አበባ ሲገቡ በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን፣ በውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ገዱ…
ቢዝነስ ሳፋሪኮም እና ሄሊዎስ ታዎርስ በኢትዮጵያ በቴሌኮም ዘርፍ ለመሰማራት ፍላጎታቸውን ገለፁ Tibebu Kebede Jun 17, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 10 ፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ሳፋሪኮም እና ሄሊዎስ ታዎርስ ኢትዮጵያ ለግሉ የቴሌኮም ዘርፍ ያመቻቸችውን እድል ለመጠቀም ከፍተኛ ፍላጎት እንዳላቸው አስታወቁ። ሄሊዎስ ታዎርስ የቴሌኮም አቅራቢ መቀመጫውን ለንደን ያደረገ ሲሆን ሳፋሪኮም በበኩሉ ዋና መስሪያ ቤቱን ኬንያ ያደረገ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና የዓለም ጤና ድርጅት ዴክሳሜታሰን መድሃኒት በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ፅኑ ህሙማን ለማከም ጥቅም ላይ መዋሉን በበጎ መልኩ እንደሚመለከተው ገለፀ Tibebu Kebede Jun 17, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 10 ፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ዴክሳሜታሰን መድሃኒት በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ፅኑ ህሙማን ለማከም ጥቅም ላይ መዋሉን በበጎ መልኩ እንደሚመለከተው የዓለም ጤና ድርጅት አስታወቀ። የዴክሳሜታሰን መድሃኒትን የመጀመሪያ ዙር ውጤት የኮቪድ 19 ፅኑ ህሙማን ህይወት ለመታደግ…
የሀገር ውስጥ ዜና ምክትል ከንቲባ ኢንጂነር ታከለ ከተለያዩ የስፖርት ቤተሰብ አባላት ጋር ችግኝ ተከሉ Tibebu Kebede Jun 17, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 10 ፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ ምክትል ከንቲባ ኢንጂነር ታከለ ኡማ ከተለያዩ የስፖርት ቤተሰብ አባላት ጋር ችግኝ ተከሉ:: በቦሌ ክፍለ ከተማ ሲ ኤም ሲ አካባቢ በሚገኝ የስፖርት ማእከል በተካሄደው የአረንጓዴ አሻራ ታዋቂ አትሌቶች ፣…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ዶናልድ ትራምፕ በፖሊስ ኃይል ላይ አዳዲስ ማሻሻያዎች እንዲካሄዱ የሚያደርግ ፕሬዚዳንታዊ ውሳኔ ፈረሙ Tibebu Kebede Jun 17, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 10 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ በፖሊስ ኃይል አባላት ላይ አዳዲስ ማሻሻያዎች እንዲካሄድ የሚያደርግ ፕሬዚዳንታዊ ውሳኔ ፈረሙ። የፕሬዚዳንቱ ውሳኔ ለፖሊስ የሚመደብ በጀትን በማሳደግ፥ አሰራሩን ለማዘመን ያለመ ስለመሆኑ ነው የተነገረው።…
የሀገር ውስጥ ዜና የአረንጓዴ ዐሻራ አንዱ ግብ የለም አፈር መሸርሸርን ማስቀረት ነው – ጠ/ ሚ ዐቢይ Tibebu Kebede Jun 17, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 10 ፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአረንጓዴ ዐሻራ አንዱ ግብ የለም አፈር መሸርሸርን ማስቀረት መሆኑን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ገለፁ። የደን ምንጣሮ እና የአየር ንብረት ለውጥ ከሌሎች መንሥኤዎች ጋር ተዳምረው በየዓመቱ በኢትዮጵያ የለም አፈር መሸርሸርን…
ቢዝነስ የጨርቃ ጨርቅ ኢንዱስትሪውን እና የፋብሪካ ሰራተኞችን የንጽህና አጠባበቅ ማሳደግ የሚያስችል ዘመቻ ይፋ ሆነ Tibebu Kebede Jun 17, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 10 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የጨርቃ ጨርቅ፣ አልባሳትና ቆዳ ኢንዱስትሪ የሰራተኞች ማህበር ፌዴሬሽን የኢትዮጵያን የጨርቃ ጨርቅ ኢንዱስትሪ ማሳደግ የሚያስችል ዘመቻ ይፋ አደረገ። ዘርፉን ከማሳደግ ጎን ለጎን አሁን ላይ የጤና ስጋት ከሆነው ኮቪድ19 ጋር ተያይዞ በሃገር ውስጥ…
የሀገር ውስጥ ዜና ደቡብ ኮሪያ በደን ሀብት መልሶ ማልማት እና ቀጣይነት ዙሪያ ከኢትዮጵያ ጋር በትብብር ልትሰራ ነው Tibebu Kebede Jun 17, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 10 ፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ደቡብ ኮሪያ እና ኢትዮጵያ የደን ሀብትን መልሶ ለማልማት እና ቀጣይነት ያለው የደን ልማትን በተለያዩ አካባቢዎች ለማረጋገጥ ሀገራቱ በትብብር ሊሰሩ ነው። በደን ሀብት ልማት በጋራ መስራት የሚያስችለውን ስምምነትም የኢትዮጵያ አካባቢ፣ ደን እና…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ህንድ ከቻይና ጋር በድንበር አካባቢ በተፈጠረ ግጭት 20 ወታደሮቿ መገደላቸውን አስታወቀች Tibebu Kebede Jun 17, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 10 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ህንድ ከቻይና ጋር በድንበር አካባቢ በተፈጠረ ግጭት 20 ወታደሮቿ ተገድለውብኛል አለች። የሃገሪቱ መከላከያ ሚኒስቴር በምዕራባዊ ሂማሊያ አካባቢ ከቤጂንግ ጋር በተፈጠረው ግጭት ወታደሮቹ እንደተገደሉበት አስታውቋል። ወታደሮቹ በሂማሊያ ተራሮች…
የዜና ቪዲዮዎች የግብፅ የአባይን ውሃ ብቻዬን ልጠቀም ግትር አቋም ዳግም ለተጀመረው ድርድር እንቅፋት ሆኗል – አቶ ገዱ Tibebu Kebede Jun 16, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=DzcaUqlaMlY&feature=youtu.be