Fana: At a Speed of Life!

በሀረማያ ዩኒቨርስቲ የኮሮና ቫይረስ መመርመሪያ ላብራቶሪ ማዕከል ተመረቀ

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 4፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በሀረማያ ዩኒቨርስቲ በሁለት ሰዓት ልዩነት 384 ናሙና መመርመር የሚችል የኮሮና ቫይረስ መመርመሪያ ላብራቶሪ ማዕከል ተመረቀ። በሀረማያ ዩኒቨርስቲ ሐረር ካምፓስ ተመርቆ አገልግሎት መስጠት የጀመረው የኮሮና ቫይረስ መመርመሪያ መሣሪያው በተለይ…

የብሪታኒያ ጠቅላይ ሚኒስትር ቦሪስ ጆንሰን ከኮሮናቫይረስ አገግመው ከሆስፒታል ወጡ

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 4፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኮሮናቫይረስ ምክንያት ሆስፒታል ገብተው ህክምና ሲከታተሉ የቆዩት የብሪታንያው ጠቅላይ ሚኒስትር ቦሪስ ጆንሰን አገግመው መውጣታቸው ተነግሯል። ጠቅላይ ሚኒስትር ቦሪስ ጆንሰን ከኮሮና ቫይረስ ጋር በተያያዘ ባሳለፍነው ሳምንት በግል ዶክተራቸው ምክር…

በመዲናዋ የፍራፍሬና የሰብል ምርቶች ወደ ሸማች ማህበራት ሱቆች መግባት መጀመሩ ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 4፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በአዲስ አበባ የፍራፍሬና የሰብል ምርቶች ወደ ሸማች ማህበራት ሱቆች መግባት ጀመሩ ተገልጿል። የአዲስ አበባ ከተማ ነዋሪዎችም ምርቶቹን በተመጣጠነ ዋጋ ማግኘት የሚችሉ መሆኑን የከንቲባ ጽህፈት ቤት ባወጣው መረጃ አስታውቋል። ምርቶቹ ወደ…

በኢትዮጵያ ተጨማሪ 2 ሰዎች የኮሮናቫይረስ ተገኘባቸው

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 4፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኢትዮጵያ ሁለት ተጨማሪ ሰዎች የኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ። ባለፉት 24 ሰዓታት የላቦራቶሪ ምርመራ ከተደረገላቸው 286 ግለሰቦች መካከል ነው ሁለቱ የኮሮናቫይረስ እንደተገኘባቸው የተረጋገጠው ብለዋል የጤና ሚኒስትር…

የቀብሪ ደሃር የኤሌክትሪክ ኃይል ማከፋፈያ ጣቢያ ተመረቀ

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 4፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በቀብሪ ደሃር የተገነባው የባለ 132/33 ኪሎ ቮልት የኤሌክትሪክ ኃይል ማከፋፈያ ጣቢያ በይፋ ተመርቆ ስራ ጀመረ። የኃይል ማከፋፈያ ጣቢያውን የመረቁት የሶማሌ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሙስጠፌ መሃመድ እና የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል…

የጎርጎሮሳውያኑን የቀን አቆጣጠር በሚከተሉ ሀገራት ዛሬ የፋሲካ ክብረ በዓል እየተከበረ ይገኛል

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 4፣ 2012(ኤፍ ቢ ሲ) የጎርጎሮሳውያኑን የቀን አቆጣጠር በሚከተሉ ዛሬ የትንሣኤ በዓል እየተከበረ ይገኛል፡፡ በዓለም ዙሪያ ያሉ የክርስትና እምነት ተከታዮች የትንሣኤ በዓልን በተለያየ መልኩ አያከበሩ ይገኛሉ፡፡ አለም ላይ ስጋት የደቀነው የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ…

የተለያዩ አካላት በአዲስ አበባ በኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ ምክንያት ለአደጋ ተጋላጭ ለሆኑ ነዋሪዎች ድጋፍ ማድረጋቸውን ቀጥለዋል

አዲስ አበባ ፣ ሚያዚያ 4 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ)  የተለያዩ አካላት በአዲስ አበባ በኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ ምክንያት ለአደጋ ተጋላጭ ለሆኑ ነዋሪዎች ድጋፍ ማድረጋቸውን ቀጥለዋል። በዚህም መሰረት ዛሬ የተለያዩ አካላት ለከተማ አስስተዳድሩ  ድጋፉን አስረክበዋል። የካ ክፍለ ከተማ አርሶ…

ጠ/ሚ ዐቢይ የትንሣኤን በዓል በጎርጎርዮሳውያኑ የቀን አቆጣጠር ዛሬ ለሚያከብሩ የእንኳን አደረሳችሁ መልእክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ ፣ ሚያዚያ 4 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚንስትር ዐቢይ አሕመድ የትንሣኤን በዓል በጎርጎርዮሳውያኑ የቀን አቆጣጠር ዛሬ ለሚያከብሩ የእንኳን አደረሳችሁ መልእክት አስተላለፉ። ጠቅላይ ሚንስትሩ በመልዕክታቸው  “በመላው ዓለም እንዲሁም በኢትዮጵያ ለምትገኙና የትንሣኤን በዓል…

ከአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በወቅታዊ የሠላምና ደህንነት ጉዳዮች የተሰጠ መግለጫ

የአማራ ክልል ሕዝብ ለሕግ የበላይነትና ለሰላማዊ ሕይወት ታላቅ ከበሬታ ያለው ብቻ ሳይሆን ለሕግ መከበርና ለሰላም ልዕልና እንኳንስ ሃብቱንና ጉልበቱን ደሙን ለመገበር የማይሳሳ ስለመሆኑ ታሪክ ምስክር ነው። በዚህ ዘመንም በሚኖርበት ክልል ብቻ ሳይሆን ከወንድምና እህት ሕዝቦች ጋር በመሆን በጋራ…

የጉዞ ታሪክ ያላቸው ዜጎችን በማፈላለግ ከጤና ተቋማት ጋር የማገናኘት ስራ እየተከናወነ ነው- ጤና ሚኒስቴር

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 4፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የጉዞ ታሪክ ያላቸው ዜጎችን በማፈላለግ ከጤና ተቋማት ጋር የማገናኘት ስራ እየተከናወነ መሆኑን የጤና ሚኒስትር ዶክተር ሊያ ታደሰ ገለፁ። የጤና ሚኒስትር ዶክተር ሊያ ታደሰ በኢትዮጵያ የኮሮናቫይረስ ምላሽ አሰጣጥን በተመለከተ በማህበራዊ ትስስር ድረ…