Fana: At a Speed of Life!

የሚኒስትሮች ምክር ቤት የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁን ለማስፈጸም በተዘጋጀው ረቂቅ ደንብ ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳለፈ

አዲስ አበባ ፣ ሚያዚያ 3 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) 82ኛ መደበኛ ስብሰባውን ያካሄደው የሚኒስትሮች ምክር ቤት የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁን ለማስፈጸም በተዘጋጀው ረቂቅ ደንብ ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳለፈ። ምክር ቤቱ በስብሰባው በአሁኑ ጊዜ በአለም አ   ቀፍ ደረጃ ኮቪድ-19 በወረርሽ ደረጃ በከፍተኛ…

በአሜሪካ በኮሮና ቫይረስ የሞቱ ሰዎች ቁጥር ከ18 ሺህ በለጠ

አዲስ አበባ ፣ ሚያዚያ 3 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ)  በአሜሪካ በኮሮና ቫይረስ የሞቱ ሰዎች ቁጥር 18 ሺህ 860  መድረሱ ተገለፀ። ይህንም ተከትሎ አሜሪካ ከጣሊያን በላይ በርካታ ሰው በኮሮና ቫይረስ የሞተባት ሀገር በመሆን የአለም የኮሮና ወረርሽና ዋና ቦታ ሆናለች። ሀገሪቱ በአለም በኮሮና…

በጅጅጋ ዩኒቨርሲቲ የኮሮና ቫይረስ መመርመሪያ ላብራቶሪ ማዕከል ተመረቀ

አዲስ አበባ ፣ ሚያዚያ 3 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በጅጅጋ ዩኒቨርሲቲ የኮሮና ቫይረስ መመርመሪያ ላብራቶሪ ማዕከል በሶማሌ ክልል ምክትል ርእሰ መስተዳደር አቶ ሙስጠፌ ሙሁመድ ተመረቀ። በቫይረሱ የሚጠረጠሩ ግለሰቦች ናሙናን ወደ አዲስ አበባ በመላክ ምርመራ ይደረግ እንደነበር ያነሱት ምክትል ርዕሰ…

በጎንደር ከተማ እና በዙሪያዋ በቡድን የተደራጅተው ህገ ወጥ ተግባር ሲፈፅሙ የነበሩ 77 ግለሰቦች በቁጥጥር ስር መዋላቸው ተገለፀ

አዲስ አበባ ፣ ሚያዚያ 3 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ)በጎንደር ከተማ እና በዙሪያዋ ባሉ ወረዳዎች በቡድን የተደራጅተው ህገ ወጥ ተግባር ሲፈፅሙ የነበሩ 77 ግለሰቦች በቁጥጥር ስር መዋላቸውን የከተማዋ ፀጥታ ምክር ቤት አስታወቀ። በከተማዋ ከቅርብ ጊዜያት ወዲህ የሠላም መደፍረስ፣…

የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ ማስፈፀሚያ ደንብ ይፋ ሆነ

አዲስ አበባ ፣ ሚያዚያ 3 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የኮቪድ 19 ወረርሽኝ ስርጭትን ለመከላከል፣ ለመቆጣጠርና የሚያስከትለውን ጉዳት ለመቀነስ የወጣው የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ማስፈፀሚያ ደንብን የፌዴራል ጠቅላይ አቃቤ ህግ ይፋ አደረገ። በሚኒስትሮች ምክር ቤት የወጣው አዋጅ ትናንት በህዝብ ተወካዮች…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይና ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ የምግብ አቅርቦቶችን ለአዲስ አበባ መስተዳድር ለገሱ

አዲስ አበባ ፣ ሚያዚያ 3 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድና ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸዉ የምግብ አቅርቦቶችን ለአዲስ አበባ መስተዳድር ለገሱ።   ጠቅላይ ሚኒስትሩ ባለፈው ሳምንት እያንዳንዱ ቤተሰብ አቅም ከሌላቸው ጋር “ማዕድ እንዲጋራ” ጥሪ ማቅረባቸው…

የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ገዱ በአውሮፓ ሀገራት ኢትዮጵያን ከወክሉ አምባሳደሮች ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ ሚያዚያ 3 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዲሪ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ገዱ አንዳርጋቸው ኢትዮጵያን በአውሮፓ አገራት ከሚወክሉ አምባሳደሮች እና ቆንስላ ጄኔራሎች ጋር የቪዲዮ ኮንፈረንስ አካሂደዋል።   የቪዲዮ ኮንፈረንሱ ኢትዮጵያ የኮቪድ 19 ስርጭት ለመከላከል…

የኮሮና ቫይረስ ስርጭትን ለመከላከል የተዘጋጀ ተመልካች አልባ የኪነጥበብ መድረክ በአንድነት ፓርክ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 3፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የኮሮና ቫይረስ ስርጭትን ለመከላከል የተዘጋጀ ተመልካች አልባ ኪነጥበባዊ የግንዛቤ ማስጨበጫ መድረክ በአንድነት ፓርክ ውስጥ እየተካሄደ ነው። ፕሮግራሙ በብሄራዊ የሚዲያና የኪነጥበብ ግብረሃይል የተዘጋጀ ነው። “በጥበብ በማስተዋል ይህም…