በወላይታ ሶዶ ከተማ ከ700 በላይ የጎዳና ተዳዳሪዎችን ከኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ ለመከላከል ከጎዳና የማንሳት ስራ ተከናወነ
አዲስ አበባ ፣ ሚያዚያ 3 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በወላይታ ሶዶ ከተማ ከ700 በላይ የጎዳና ተዳዳሪዎችን ከኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ ለመከላከል የሚያስችል ስራ እየተከነዋነ መሆኑ ተገለፀ።
የሊጋባ በየነ አባ ሰብስብ መጀመሪያና መለስተኛ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት እነዚህን የጎዳና ተዳዳሪዎች…